Fana: At a Speed of Life!

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር የትውውቅ እና የውይይት መድረክ አካሂደዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ÷ መሠረታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዩች ላይ የሚታየውን ስር የሰደዱ የሃሳብ…

ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ከ516 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የግብርና ማሽነሪዎችን በመገጣጠም ወደ ኢኮኖሚው አስገብቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዳማ የግብርና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ባለፉት 6 ወራት ከ516 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግብርና ማሽነሪዎችን በመገጣጠም ወደ ኢኮኖሚው እያስገባ መሆኑ ተገለፀ። ከእነዚህ ውስጥ በ2014 ዓ.ም ከ277 ነጥብ 8…

የመተከል እና የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች አጎራባች ወረዳዎች ባህላዊ እርቀ ሰላም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የመተከል እና የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች አጎራባች ወረዳዎች ሶስተኛው ዙር ባህላዊ እርቀ ሰላም ተካሂዷል፡፡ በማንዱራ እና ጓንጓ ወረዳዎች የሚገኙት የጨረቃ፣ ባሁስት፣ ዳች ሉምቢያ፣ ዳኋ ማክሰኚት፣ ባቢሳ ቀበሌ ነዋሪዎች እንዲሁም የሁለቱ ወረዳ…

የሲሚንቶ ገበያን ለማረጋጋት የሚደረገውን ጥረት ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲሚንቶ ገበያን ለማረጋጋት የሚደረገውን ጥረት ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀስ ማንኛውም አካል ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አስጠነቀቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ…

በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ የሚተገበር የትራንስፖርት ታሪፍ ማሻሻያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን ገለፀ፡፡ የታሪፍ ማሻሻያው የተደረገው አለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን መሰረት በማድረግ እንደሆነ ተገልጿል።…

ሰላምና መረጋጋትን ማረጋገጥ ለሚፈለገው ጠንካራ ቀጠናዊ ትስስር ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምና መረጋጋትን ማረጋገጥ ለሚፈለገው ጠንካራ ቀጠናዊ ትስስር ወሳኝ ሚና እንዳለው የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ሃገራዊና ቀጠናዊ የትስስር ጥናት ማዕከል የተሰኘው ተቋም መስራችና የታሪክ ባለሙያ እንዲሁም የአፍሪካ ጉዳዮች ተንታኝ አቶ ኢብራሂም…

በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሴቶች (ሴካፋ) ዋንጫ ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ዛሬ በተደረገ የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ሉሲዎቹ ደቡብ ሱዳንን 4 ለ 0 ረተዋል፡፡ በጨዋታው አረጋሽ ካልሳ ሶስት ግቦችን…

በኢትዮጵያ የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸው ቋንቋዎችን ለማበልጸግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጥፋት አደጋ ስጋት የተደቀነባቸውን ቋንቋዎች በመለየት የመሰነድና እንዳይጠፉ የማበልጸግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ አስታወቀ። አካዳሚው 50ኛ ዓመት የጥናትና ምርምር ጉዞውን የሚዘክር ክብረ-በዓል…

977 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) 977 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ በአጠቃላይ 977 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው…

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ለ1 ሺህ አባወራዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት በሶማሌ ክልል ቱሊጉሌድ ወረዳ ለ1 ሺህ አባወራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ የበቆሎንና የማሽላ ዘርን የሚያካትት ሲሆን÷ በክልሉ ላሉ 4 ሺህ አባወራዎችም የስንዴ ስርጭት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ…