Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2015 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ…

የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ንቅናቄ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ የሚመሩትና ኢትዮጵያ ታምርት በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ንቅናቄ መድረክ በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የንቅናቄ መድረኩን…

በአማራና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገልጿል። በአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ቡድን መሪ አቶ ዳምጤ ላንክር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአማራና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሸታ ስርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገልጿል። በአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ቡድን መሪ አቶ ዳምጤ ላንክር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከ4 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ከ4 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበርክተዋል፡፡ በዚህም የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከወጣቶችና ከስፖርቱ ቤተሰብ ያሰባሰበውን ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ዛሬ ለቤተ-መጻሕፍቱ አስረክቧል። የቢሮው…

ሉሲዎቹ ነገ ከዛንዚባር አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ነገ 7 ሰዓት ከዛንዚባር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል ፡፡ በሴካፋ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ስፍራው የደረሰው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ረፋድ ላይ የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል። በምድብ ሁለት ከታንዛኒያ፣ ዛንዚባር…

ጀማሪ የፈጠራ ባለቤቶችን ለመደገፍ የሚያስችል አዋጅ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀማሪ የፈጠራ ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማበረታታት የሚያስችል አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ዳይሬክተር ጀነራል ሠላምይሁን አደፍርስ እንደገለጹት፥ ጀማሪ የፈጠራ…

ከልማት አጋሮች የሚገኘውን ሀብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ለማዋል ግልጽ አሰራር እንደሚተገበር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከልማት አጋሮች የሚገኘውን የውጭ ሀብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋምና ለሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶች ለማዋል አሳታፊ የሆነ አሰራር ተግባራዊ እንደሚደረግ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦቶች ላይ በየመንፈቅ ዓመት…

“ስለ ኢትዮጵያ” ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስለ ኢትዮጵያ" ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች " በሚል መሪ ቃል በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያውያን የጋራ እሴቶች ለሀገር ህልውና ባላቸው ሚና ላይ ያተኮሩ ሦስት ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበዋል።…

በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለሚገኙ 8 ሺህ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለሚገኙ 8 ሺህ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በጋራ ያደረጉት ነው። በዚህም ስንዴ፣ ዘይት፣ ጨው፣ ምስርን ጨምሮ ጥራጥሬ…