የሀገር ውስጥ ዜና ዋልያዎቹ ከሌሴቶ አቻቸው ጋር በአቻ ውጤት ተለያዩ Feven Bishaw May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ከሌሴቶ አቻው ጋር ባደረገው ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ዋልያዎቹ በ38ኛው ደቂቃ በዳዋ ሆቴሳ አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰኔ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የቤንዚን፣ የናፍጣ እና የኬሮሲን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በግንቦት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ነገር ግን የአውሮፕላን ነዳጅ፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ እና የከባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱርክ አዳና ግዛት የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሃላፊዎችን ያካተተው የኢንቨስትመንት እና ፕሮሞሽን ልዑካን ቡድን በቱርክ የሚገኘውን አዳና ግዛት ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ በግዛቱ የሚገኘውን አዳና ሃቺ ሳባንቺ የተደራጀ የኢንዱስትሪ ዞንን የጎበኘ ሲሆን÷ በዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው ክረምት ከባድ ዝናብ ስለሚኖር ከወዲሁ ከጎርፍ አደጋ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል- የሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት Feven Bishaw May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የክረምት ወቅት ጎርፍና መሰል አደጋዎች ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ አካባቢዎች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። ሰሞኑን የታየው ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተፈጥሯዊና ሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw May 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢ ኤስ ዲ፣ ውመን ኢምፓወርመንት አክሽን እና ህይወት ኢትዮጵያ የተባሉ በጎ አድራጊ ድርጅቶች በጋራ በመሆን ለተፈናቃይ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ የምግብ፣ የአልባሳትና በጦርነት ለተጎዱ ስድስት ትምህርት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና “የድርቁ አደጋ የሰው ህይወት ሳይነጥቅ ምላሽ እንደተሰጠ ሁሉ ለዋጋ ንረቱም ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው”- አቶ ሙስጠፌ መሀመድ Feven Bishaw May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የድርቁ አደጋ የሰው ህይወት ሳይነጥቅ ምላሽ እንደተሰጠ ሁሉ ለዋጋ ንረቱም ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው" ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት በክልሉ እየታየ ያለውን የዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ተተኪ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች Feven Bishaw May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀኔቫ ሲዊዘርላንድ እየተካሄደ ባለው 75ኛው የአለም ጤና ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የአለም ጤና ድርጅት ተተኪ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል በመሆን ተመርጣለች። ከአፍሪካ ኢትዮጵያና ሴኔጋል ናቸው ተተኪ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና እውቁ ኬንያዊ አትሌት ፖል ቴርጋት ሀዋሳ ከተማ ገባ Feven Bishaw May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እውቁ የኬንያ አትሌት ፖል ቴርጋት የኢትዮጵያ ታዳጊ ወጣቶች የኦሎምፒክ ውድድርን ለመታደም ሀዋሳ ከተማ ገብቷል፡፡ አትሌት ፖል ቴርጋት በሲዳማ ክልል አዘጋጂነት ከግንቦት 21 እስከ ሰኔ 4/2014 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን 1ኛውን የኢትዮጵያ ታዳጊ…
ስፓርት ኢትዮጵያ በታዳጊ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና አንደኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች Feven Bishaw May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በነበረው የታዳጊ አትሌቶች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአሸናፊነት አጠናቀቀች፡፡ በ8 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ሲካሄድ በቆየው ከ18 እና ከ20 አመት በታች የሆኑ ታዳጊ አትሌቶች ሻምፒዮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በ18 ወራት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀውን የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ጎበኙ Feven Bishaw May 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ እና የፌዴራል ፖሊስ ኪሚሽን ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ የአልሙኒየም ፎርምወርክ የግንባታ ቴክኖሎጂ ውጤት…