Fana: At a Speed of Life!

የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት በመደበኛ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት እየተሰራ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት በመደበኛ የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት ውስጥ በተደራጀ መልኩ እንዲካተቱ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ያዘጋጀው ሁለተኛው አገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ምስለ-ችሎት ውድድር በአዲስ…

ዋልያዎቹ ከሌሴቶ አቻቸው ጋር በአቻ ውጤት ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሌሴቶ አቻው ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሌሴቶ በ20ኛው ደቂቃ በማክሀ ቱሜሎ አማካኝነት የመጀመሪያውን ግብ…

የሩሲያ ሠራዊት የዩክሬንን ስትራቴጂያዊ ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር ስትራቴጂያዊ ፋይዳዋ ክፍተኛ ነው የተባለችውንና ምስራቃዊቷን የዩክሬን ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጠ፡፡ የሩሰያ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ክፍል ዶንባስ ክልል የሚያደርገውን የማጥቃት ዘመቻ አጠናክሮ በመቀጠል የሊማን ከተማ…

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ 5 ሺህ የሚሆኑ መጻህፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከሰራተኞቹ እና ከአድማጭ ተመልካች የሰበሰበውን 5 ሺህ የሚሆኑ መጻህፍት ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት አስረከበ። "ሚሊዮን መጻህፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ " በሚል ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት የሚደረገው የመጽሃፍት ልገሳ ተጠናክሮ…

“ከወንድሜ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ እንደወትሮው ሁሉ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ከወንድሜ ኡሁሩ ኬንያታ ጋር  ውጤታማ ውይይት አድርገናል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር…

ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት እቅድ ትኩረት ለተሰጣቸው ዘርፎች ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች ነው- አምባሳደር ኢቶ ታካኮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ትኩረት የተሰጣቸውን ዘርፎች በመለየት ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ፡፡ ጃፓን የኢትዮጵያ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ እንዲሳካ ድጋፍ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ከዓለም ባንክ የተውጣጣ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ከሚተገብሩ መስሪያ ቤቶች ጋር በፕሮጀክቱ…

ኢትዮጵያና እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድንና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድንና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በአማራ ክልል የሕግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል- የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሕግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የነበረው የጸጥታ ችግር በግብርና፣ በኢንቨስትመንት እና በንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ ማሳደሩን የክልሉ ሰላም እና…

ከውጭ የሚገባን የአፈር ማዳበሪያ ጉድለት ለመሙላት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ላይ እየተሰራ ነው – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገባን የአፈር ማዳበሪያ እስከ 20 በመቶ የሚሆነውን ጉድለት መሙላት የሚችል የተፈጥሮ ማዳበሪያ ላይ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…