Fana: At a Speed of Life!

የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ማዘመን በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ ከህዋዌ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን የኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶች ለማዘመን በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪየ ቤቱ…

መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን ያሳለፈው ግጭት የማቆም ውሳኔ የሰብዓዊ ድጋፉ እንዲሳለጥ አድርጓል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን ያሳለፈው ግጭት የማቆም ውሳኔ በትግራይ ብቻ ሳይሆን ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲፋጠን አስችሏል ሲል የተባበሩት መንግሥታቱ ድርጅት (ተመድ) ገልጿል።…

እስካሁን 28 ሺህ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረብያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በሳውዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 28 ሺህ ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሳውዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ በእስር ቤቶችና በማቆያ ማዕከላት ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሃገር…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነት ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለተቋቋመለት አገራዊ አጀንዳ ተግባራዊነትና ውጤታማነት ሕዝቡ፣ ሁሉም የህብረተስብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግሥት የበለጠ ቁርጠኛ ሆነው እንዲነሱ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን…

በሽታን መከላከልና ጤናን ማበልጸግ መሰረት ያደረገ ፖሊሲ በመተግበሩ አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሽታን መከላከልና ጤናን ማበልጸግ መሰረት ያደረገ ፖሊሲ ተግራዊ እያደረገች በመሆኗ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር አበረታች ውጤት መመዝገቡን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ ተናገሩ፡፡ ከ22 ነጥብ 6 ሚሊየን…

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የግሉን ዘርፍ በቀዳሚነት እንዲሳተፍ ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂው ዘርፍ ለኢኮኖሚያዊ እድገት የሚኖረው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ የግሉን ዘርፍ በቀዳሚነት እንዲሳተፍ ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ከግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት…

የኢትዮ-ቱርክ የኢንቨስትመንት ፎረም በቱርክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከአዳና ቻምበር ኦፍ ፎረም እና ከአዳና ቆንስላ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በቱርክ አዳና ከተማ ተካሂዷል። በፎረሙ በቱርክ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማሩ…

ያልተጠናቀቁ የካፒታል ፕሮጀክቶች በ2015 በጀት ዓመት በአነስተኛ ወጪ ለአገልግሎት እንዲበቁ ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል – ዶክተር እዮብ ተካልኝ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት አዳዲስ ካፒታል ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እንደማይደረጉ እና ያልተጠናቀቁ የካፒታል ፕሮጀክቶችን በአነስተኛ ወጪ በትጋት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት ከፍተኛ ጥረት እንደሚደረግ የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማላቦ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት ኢኳቶሪያል ጊኒ ርእሰ ከተማ ማላቦ ገብተዋል፡፡ በናይጄሪያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፥ ጉብኝቱን አጠናቀው በአፍሪካ ሕብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ…

ዶ/ር ሊያ ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ጤናን እና የጤና መረጃ ስርዓትን በቴክኖሎጂ መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከኖርዌይ አቻቸው ኢንግቪልድ ጀርኮል ጋር ጤናን እና የጤና መረጃ ስርዓትን በቴክኖሎጂ መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ካለው 75 ኛው የዓለም ጤና ጉባኤ ጎንለጎን…