ስፓርት የዓለም ዋንጫ አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2022ቱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ውድድር አስቀድሞ በተለያዩ ሀገራት ለእይታ የሚቀርበው የዓለም ዋንጫ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ብራዚላዊው የባርሴሎና የቀድሞ የቀኝ መስመር ተከላካይ በጁሊያኖ ቤሌቲ ዋንጫውን ይዞ አዲስ አበባ ገብቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 22ኛው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት ጉባኤ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት (በድር ኢትዮጵያ) ጉባኤ ከሀምሌ 8 እስከ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ሊካሄድ ነው፡፡ ጉባዔው ከአገራቸው የራቁ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለ አገራቸው ያላቸውን ግንዛቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህወሓት ሊደርስ ነበር የተባለ 3 ሚሊየን ብር በቆቦ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆቦ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ሊደርስ እንደነበር የተጠረጠረ 3 ሚሊየን ብር በቆቦ ከተማ ህዝብ እና በከተማው ፓሊስ እና ሕዝባዊ ሚሊሻ ሰራዊት አማካይነት በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ገንዘቡን ደብቆ ለማሸጋገር የተጠቀሙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጠናውን በአትሌቲክስ ብቻ ሳይሆን በጥበባት እና በባህል ፌስቲቫልም የሚታወቅ እናደርገዋለን-አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቀጠናውን በአትሌቲክስ ብቻ ሳይሆን በጥበባት እና በባህል ፌስቲቫልም የሚታወቅ እናደርገዋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 14ኛው የዓለም በይነ-ዕምነት ጉባኤ በዶሃ መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የዓለም በይነ-ዕምነት ጉባኤ "የጥላቻ ንግግር በሃይማኖታዊና በቅዱሳት መጽሐፍት እይታ" በሚል መሪ ሀሳብ በኳታር ዶሃ መካሄድ ጀመረ፡፡ ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ አሁን እየገጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን በጽናት በመታገል ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ በትጋት እንዲሰራ ተጠየቀ Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ አመራሩ አሁን እየገጠሙ ያሉ ተግዳሮቶችን በጽናት በመታገል ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ በትጋት እንዲሰራ ጠየቁ። በሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች "አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የሰብአዊ ድጋፍ አስተባባሪ ካትሪን ሱዚ እና የ5 አገራት አምባሳደሮች ጅግጅጋ ገቡ Feven Bishaw May 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ድጋፍ አስተባባሪ ዶክተር ካትሪን ሱዚ ፣ የጣሊያን፣ ጃፓን ፣ ስዊዘርላንድ ፣ ቼክሪፐብሊክ እና ፊንላንድ አምባሳደሮች እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት፣ ዩኒሴፍ ፤ ፋኦና አይ ኦ ኤም ኃላፊዎች ረፋዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የክትባት ኢኒስቲቲዩት በአፍሪካ ሶስተኛውን ማዕከል በኢትዮጵያ ከፈተ Feven Bishaw May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የክትባት ኢኒስቲቲዩት በአፍሪካ ሶስተኛውን ማዕከል በኢትዮጵያ በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት በዛሬው እለት የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት በይፋ ከፍቷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ ፣ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተምች በጅማ ዞን ተከሰተ Feven Bishaw May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተምች በጅማ ዞን በሸቤ ሰምቦ ወረዳ መከሰቱን የጅማ እፅዋት ክሊኒክ ማዕከል አስታውቋል፡፡ የማዕከሉ ሀላፊ አቶ ቦና ሂርጳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ተምቹ በወረዳው በሚገኙ አራት ቀበሌዎች ተከስቷል። በዚህም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ምክትል አዛዥ በታጣቂዎች መገደላቸው ተነገረ Feven Bishaw May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ አባል እና ምክትል አዛዥ የሆኑት ኮሎኔል ሰኢድ ሃዲ በመኖሪያ ቤታቸው መገደላቸው ተዘግቧል፡፡ ኮሎኔል ሰይድ ሆዳይ በኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ምክትል አዛዥ እና የውጭ ኦፕሬሽን ቡድን አባል ሲሆኑ፥ ቴህራን በሚገኘው…