Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል በድርቅ የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን መልሶ ለማቋቋም ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን መልሶ ለማቋቋም ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር እስቴቨን አውር እና በኢትዮጵያ የተባበሩት…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለ200 ሴቶች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከአዲስ አበባ አስሩም ክፍለ ከተማዎች ለተውጣጡ 200 ሴቶች ማዕድ አጋርቷል፡፡ ፈጠራ በታከለበት መንገድ እንዴት መሠረታዊ አትክልቶችን በየቤታችን ለማምረት እንደሚቻል የሚያሳዩ በቅጥር ጊቢው የሚከናወኑ የከተማ…

የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ሊያፀድቅ ነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ከታንዛኒያ ጋር በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ሊያፀድቅ መሆኑ ተገለፀ። የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ አሰግድ ጌታቸው እንደተናገሩት÷ ቴክኒክ እና…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የገጠር ቤቶችን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ለመቀየር የተነደፈውን ፕሮግራም አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ገጠር ቤቶችን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ለመቀየር የተነደፈው ፕሮግራም ትግበራ ዛሬ አስጀምረዋል፡፡ በዚህም የኦሮሚያ ገጠር ቤቶች ግንባታ ማሻሻያ አዋጅ በሰሜን ሸዋ…

በሐረሪ ክልል በአንድ ቀን 100 ሺህ የችግኝ ጉድጓድ ተቆፈረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በሐረሪ ክልል በአንድ ቀን 100 ሺህ የችግኝ ጉድጓድ መቆፈሩ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ÷በሐረሪ ክልል በ2014 አረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኞች…

ሩስያ 963 አሜሪካውያንን እና 26 ካናዳውያንን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ 963 አሜሪካውያን እና 26 ካናዳውያን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ማገዷን አስታወቀች፡፡ የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፥ 963 አሜሪካውያን መቼም ቢሆን ወደ አገሯ እንዳይገቡ ያገደች ሲሆን፥ እገዳው ከተጣለባቸው አሜሪካውያን መካከል…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ውጤታማ የሆኑ ከ700በላይ አንቀሳቃሾች የደረጃ ሽግግር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ500 ሺህ ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 14 አንቀሳቃሾች ከጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ወደ ታዳጊ መካከለኛ ባለሀብትነት ተሸጋገረዋል። የዞኑ ስራና ስልጠና መምሪያ ሀላፊ አቶ ደሴ ጥላሁን እንደተናገሩት? በዞኑ አቅም የፈጠሩ…

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ  በተለምዶው  ” ምን አለሽ ተራ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ  አዲስ ከተማ ክ/ከተማ  መርካቶ አካባቢ  በተለምዶው  " ምን አለሽ ተራ" ተብሎ በሚጠራው  ቦታ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡ በተከሰተው የእሳት አደጋ የንብረት ውድመት ያጋጠመ…

“በአምባሳደርነት የተሾሙት ሁለቱ ጄነራል መኮንኖች ለተቋማዊ ለውጡ ጉልህ ድርሻ ነበራቸው” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በአምባሳደርነት የተሾሙት ለአምሳደር ጀኔራል ባጫ ደበሌ እና አምባሳደር ጀኔራል ሀሰን ኢብራሂም ለሀገር መከላከያ ተቋማዊ ለውጥ ጉልህ ድርሻ እንደነበራቸው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ለአምሳደር ጀኔራል ባጫ ደበሌ እና ለአምባሳደር…

በሀሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ እንደሌለው መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም ሲል መንግስት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ትክክለኛ ማንነቱን የዓለም…