Fana: At a Speed of Life!

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 823 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 823 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምርቃ ስነ ስርዓቱ የተማሪ ወላጆችን ጨምሮ የተለያዩ ባድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ ከተመራቂዎች መካከልም 293ቱ ሴቶች…

በዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ዳይመንድ ሊግ በእንግሊዝ በርሚንግሃም ከተማ ተካሂዷል። በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። በዚህም ዳዊት ስዮም 14:47:15 በመግባት…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪያ አቻው 1ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ዛሬ ቡድኑ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከናይጄሪያ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ በጫዎታውም የኢትዮጵያ ከ17…

በአንድ ዓመት ውስጥ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በዓለም 60 ሚሊዮን ዜጎች ተፈናቅለዋል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በፈረንጆቹ 2021 በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በዓለም ላይ 60 ሚሊዮን ዜጎች መፈናቀላቸውን ሪፖርቶች አመለከቱ፡፡ በ2021 በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ከተፈናቀሉ ሰዎች ከ18 ዓመት በታች የሆናቸው ዜጎች መሆናቸውን የውስጥ ተፈናቃዮች…

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረበ፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ በግንቦት 25 እና 29 ከማላዊ እና ግብጽ…

በክልሉ ለተገኘው አንፃራዊ ሰላም ባህላዊ የእርቅና የሰላም ግንባታ እሴቶች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ለተገኘው አንጻራዊ ሰላም ባህላዊ የእርቅና የሰላም ግንባታ እሴቶች ሚና የጎላ መሆኑን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮው አስታወቀ። በክልሉ በሚገኙ የሸካ፣ ምዕራብ…

የመጪውን ክረምት የጎርፍ አደጋ ስጋት ለመቋቋም ዝግጅት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጪውን ክረምት የጎርፍ አደጋ ስጋት ለመቋቋም ዝግጅት እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲቲዩት አሳሰበ። የመጪውን ክረምት የጎርፍ አደጋ ስጋት ለመቋቋም ዝግጅት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣…

ኢትዮ ቴሌኮም የሞጁላር መረጃ ማዕከልን በጋራ ለመጠቀም የሚያስችል ሥምምነት ከ5 ተቋማት ጋር ተፈራራመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የሞጁላር መረጃ ማዕከልን በጋራ ለመጠቀም የሚያስችል ሥምምነት ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ተፈራረመ። ተቋሙ ሥምምነቱን የተፈራረመው ከዘመን፣ ዘምዘምና ሂጅራ ባንኮች እንዲሁም ሬስ ማይክሮ ፋይናስና ከዌብስክሪብስ የፋይናንስ…

አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ አጅላን አብዱልአዚዝ ጋር ንግድና ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚና የንግድ እንቅስቃሴ…

በክልሉ 218 የንጹህ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ውሃ መስኖና ማእድን ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 218 የንጹህ መጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ገለጸ፡፡ በውሃ ፕሮጀክቶቹ ከ411 ሺህ 788 በላይ የክልሉ ህዝብ ተጠቃሚ…