Fana: At a Speed of Life!

ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች የመደገፍና የማብቃት ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ደህንነት እና ተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊ ወጣት ኢትዮጵያውያንን የመደገፍና የማብቃት ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ሰበታ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፐሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ሽመክት ጉግሳ እና ናትናኤል ገብረ ጊዮርጊስ የፋሲል ከነማን የድል ጎሎች ሲያስቆጥሩ አሚን ነስሩ ብቸኛዋን የመከላከያ ጎል አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…

ፈረንሳይ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የገቡ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ልትመልስ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ የገቡ የኢትዮጵያ ቅርሶችን ልትመልስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ጅማሮ ባሉት ዓመታት ውስጥ የተሰሩት ቅርሶቹ ከሶስት ዓመታት በፊት…

በኦሮሚያ ክልል በልግ አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች ከ900 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሰብሎች ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በልግ አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች 970 ሺህ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንደገለፁት÷የዘንድሮው የበልግ…

የደቡብ ክልል ባህልና ቱሪዝም ከጎብኚዎች 330 ሚሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ክልሉን ከጎበኙ የአገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎች 330 ሚሊየን ብር ገቢ መገኘቱን ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊና የቱሪዝም ዘርፍ ሃላፊ ወይዘሮ ፍሬህይወት ዱባለ ÷ የሰላም እጦትና ሌሎችም…

ባለፉት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀት ዓመቱ ባለፍት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 498 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተኪ ምርቶች ትኩረት በመስጠት የሀገራችንን ብልጽግና እናፋጥናለን!…

ሰብዓዊነትና የሚዲያ ተቋማት ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊነት እና የሚዲያ ተቋማት ሚና በሚል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከሚዲያ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ጸሀፊ አቶ ጌታቸው ታኣ፥ የሚዲያ ተቋማት ቀይ መስቀል ማህበሩ…

አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማብዛትና ማስፋፋት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማብዛትና ማስፋፋት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እና የካቢኔ አባላት በሀዋሳና አከባቢው የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዲስትሪዎች…

የሰላምና የፀጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና የፀጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በምክክር መድረኩ…

146 ዜጎች ከየመን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከየመን ወደ ኢትዮጵያ በተደረገ የአንድ ጊዜ በረራ 146 ዜጎችን ወደ አገራቸው መመለስ ተችሏል። ከተመለሱት መካከል 126 ወንዶች 15 ሴቶችና 5 ህጻናት እንደሚገኙበት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡