Fana: At a Speed of Life!

በርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ፡፡ የክልሉ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የተካሄደው አገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ…

ከፍተኛ የደም ግፊትን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ቀን "ደም ግፊትዎን በትክክል ይለኩ፣ ደም ግፊትዎን ይቆጣጠሩ ፣ ረጅም እድሜ ይኑሩ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የደም ግፊት ጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ) ፣ የልብ ህመም፣…

ባለፉት አስር ወራት ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዘርፍ 33 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ወራት ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዘርፍ 33 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብርሃኑ…

የቻይና ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ጋር በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን የትብብር ዘርፎች ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ ለመቀጠል ዝግጁና ቁርጠኛ መሆኑን የቻይና ልማት ባንክ የአሜሪካና አፍሪካ ዓለም አቀፍ ትብብር ዲፓርትመንት ጄነራል ሀላፊ ቢያን ሺዩን ገለጹ በቤጂንግ የኢትዮጵያ…

አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ እንዲጠናከር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት የፌዴራል እና የክልል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችና ዳኞች የተሳተፉበት…

የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ ከነገ ጀምሮ የቁጥጥር ዘመቻ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ ከነገ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የቁጥጥር ዘመቻ በአዲስ አበባና በአራት ክልሎች እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የመንገድ ደህንነት እና የመድህን ፈንድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ…

በጥብቅ ደንነት በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ ጥብቅ ደን እየወደመ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ብሄረሰብ ዞን የሚገኘው የማጃንግ ጥብቅ ደን ባዮስፌር ሪዘርቭ በህገ ወጥ ደን ጨፍጫፊዎች ውድመት እየደረሰበት መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከአራት ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል…

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው-የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአገር አቀፍ ደረጃ 6 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷በአረንጓዴ አሻራ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሰዓት በኋላ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል፡፡ ጨዋታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ÷ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ጋቶች ፓኖም በቅጣት ምት በ57ኛ ደቂቃ…

ህጋዊ የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን በሚያስተጓጉሉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ምክክር ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በምክክሩ ላይ አምባሳደር ግርማ ብሩን ጨምሮ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት፣ ከንግድ ቢሮዎች፣ ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት፣ ከኢትዮጵያ ነዳጅና…