Fana: At a Speed of Life!

በሰቆጣ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ “ኢስተርን ኬፕ ኡምታታ ከተማ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን በሰቆጣ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡…

የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል በኩል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡ በዚህም መሰረት፡ ግብ ጠባቂ ታሪኳ በርገና ፣ የምወድሽ ይርጋሽዋ እና ቤቴሌሄም…

በሐረሪ ክልል መሬት አጥረው በተቀመጡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል መሬት አጥረው በተቀመጡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን፥…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዘርፈ ብዙ በአጭር ጊዜ የሚከናወኑ ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን ግንባታን በይፋ አስጀመሩ፡፡ ዛሬ ክፍለ ከተማው በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚከናወኑ ለሌላው የከተማው አካባቢዎች…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንቨስትመንት ማነቆዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አቶ አሻድሊ ሃሰን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንቨስትመንት ማነቆዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን አስታወቁ። የክልሉ የኢንቨስመንት ፎረም "ሃላፊነት የተላበሰ የግብርና ኢንቨስትመንት ለሁለንተናዊ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል፡፡ ጨዋታው በሀድያ ሆሳዕና 1ለ 0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ የድል ጎሉን ሳምሶን ጥላሁን በ22ኛው ደቂቃ ላይ በፍፁም ቅጣት ምት…

ኢዜአ ያሰባሰበውን ከ5ሺህ በላይ መፅሐፍት ለአብርሆት ቤተ- መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ከተቋሙ ሠራተኞችና ከሌሎች አካላት ያሰባሰበውን ከ5ሺህ በላይ መፅሐፍት ለአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አስረከበ። ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት “ሚሊዮን መፅሐፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ኃሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ…

ዘንድሮ በድሬዳዋ ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የደን ልማት ባለስልጣን ገለፀ፡፡ በባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም የተመራ ቡድን ዛሬ…

በበልግ ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ ትንበያ የተከሰተው ድርቅ በዜጎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር አስችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግ ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ ትንበያ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተው ድርቅ በዜጎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ መቋቋም ማስቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለፁ። የበልግ ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያ ግምገማና…

በደቡብ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እና የኢንቨስትመንትና ዳያስፖራ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ…