Fana: At a Speed of Life!

መንግስት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የምርምራ ውጤት ምክረ ሀሳብን ተግባራዊ ለማድረግ ያለው ዝግጁነት አበረታች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የሰብዓዊ መብት ጥሰት የምርምራ ውጤት ምክረ ሀሳብን ተግባራዊ ለማድረግ ያለው ዝግጁነት አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ። ምክትል ኮሚሽነሯ ወይዘሮ ራኬብ መሰለ፥ ኮሚሽኑ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰብዓዊ መብቶችን…

በሐረሪ ክልል የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት ይሰራል- ርዕሰ መስተደድር ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የክልሉን ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ እና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ስራ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት በክልሉ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት…

ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መቀላቀል እንደምትፈልግ በይፋ አስታወቀች። የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ከካቢኔያቸው ጋር በነበራቸው ስብሰባ፥ ፊንላንድ የኔቶ አባል ለመሆን በምታቀርበው የአባልነት ጥያቄ ላይ…

1 ሺህ 156 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 156 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 157 ሴቶች ሁለት ሕጻናትና 995 ወንዶች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም…

ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ኃይል በኡጋንዳ ለመንቀሳቀስ ፈፅሞ አይፈቀድለትም – የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ኃይል በኡጋንዳ ለመንቀሳቀስ ፈፅሞ እንደማይፈቅድለት የኡጋንዳ የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማጆር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርኃኑ ጁላ ከኡጋንዳ የመከላከያ ሚኒስትር ቪንሴንት ሲሴምፒጃ ጋር በወቅታዊ…

በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላርና የተለያዩ አገራት ገንዘቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የውጪ ሃገር ዜግነት ባለው ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና የተለያዩ አገራት ገንዘቦች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በብርበራው ከ71 ሺህ ብር በላይ…

የአፋር ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አስረክበዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ60 ሚሊየን ዩሮ የተገነባውን የብቅል ፋብሪካ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተገነባው ሱፍሌ ማልት የብቅል ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ “ዛሬ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ያስመረቅነውና የኢንቪቮ…

ኢትዮጵያ 60 በመቶ የሚሆነውን የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት በሃገር ውስጥ እንደምታሟላ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ አምስት አመታት ውስጥ ኢትዮጵያ 60 በመቶ የሚሆነውን የመድሀኒት እና የህክምና ግብዓት በሃገር ውስጥ እንደምታሟላ ተገለጸ። መንግስት በ10 አመቱ የሃገር በቀል ኢኮኖሚን ለማሳደግ በያዘው እቅድ የሃገር ውስጥ የፋርማሲዩቲካል አምራች…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እና ልዑካቸው ጅግጅጋ ከተማ ሲደርስ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና የክልሉ…