Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችሉ 6 የተለያዩ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያና በቻይና መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ስድስት የተለያዩ ስምምነቶች ተፈረሙ። በስምምነት መርሀ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣…

የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችን ጫና የሚመከተው የሀገርንና የህዝብን ክብር በመጠበቅ ሀገር በቀል ተኪ ምርቶችን በማምረት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ 11ኛ ዙር ተመራቂ ኢንተርፕራይዞች በከተማዋ ያሉ ውጤታማ ባለሀብቶችና ተቋማት በተገኙበት ውይይት እያደረጉ ነው። የውይይቱ አላማ ተመራቂ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንዱስትሪ ሲሸጋገሩ የሚጠብቃቸውን ሚና…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል፡፡ ፈረሰኞቹ ረፋድ 4 ሰዓት በባህርዳር ስታዲየም ከወላይታ ዲቻ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ…

ዓለም አቀፉ ጥምረት በአፍሪካ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለም አቀፉ ጥምረት በአፍሪካ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ከ60 በላይ አጋሮች ያሉት የዓለም አቀፉ ጥምረት ቡድን በሞሮኮዋ ማራካሽ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ አይ ኤስን ጨምሮ በአፍሪካ…

ኮሚቴው በኦሮሚያ ክልል የእንስሳት መኖ እያከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኩምቢ ለሚገኙ 5 ሺህ አባወራዎች የእንስሳት መኖ እያከፋፈለ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ስርጭቱ በአካባቢው ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ሲሆን÷ በዚህ ዘመቻ እስከ 150 ሺህ…

ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ብቃት ባለው የጤና ባለሙያ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት ብቃት ባለው የጤና ባለሙያ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ 10ኛው የህክምና ትምህርት ቤቶች ጉባኤ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት በሀረር ከተማ እየተካሄደ…

ኮሮና ቫይረስ በሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኮሪያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሃገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ አስታወቀ። በሃገሪቱ የተገኘው የኮሮና ቨባይረስ ዝርያ አዲሱ የአሚክሮን ቫይረስ ሲሆን፥ የቫይረሱን መገኘት ተከትሎም ጥብቅ የሆነ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ…

ሚኒስቴሩ የቆላማ አከባቢ የኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክቶች ላይ ከፑንት ላንድ እና ከሶማሊያ ልዑካን ቡድኖች ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር እያከናወናቸው ባሉ የቆላማ አከባቢ የኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክቶች ላይ ከፑንት ላንድ እና ከሶማሊያ ከመጡ ልዑካን ቡድኖች ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው። በልምድ ልውውጡ በቆላማ አከባቢዎች ላይ…

ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ መሥራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረጉ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ መሥራት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ በአፍሪካ አገራት የሚገኙ…

የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ። የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ለዚህ ታሪካዊ ላሉት ስኬት እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል። የቡና ምርት…