Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ2022 የቫሌንሺያ ማራቶን ላይ ትሳተፋለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ2022 የቫሌንሺያ ማራቶን ላይ ትሳተፋለች፡፡ በ5 ሺህ እና በ10 ሺህ ሜትሮች እንዲሁም በግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን የያዘችው አትሌት ለተሰንበት በ2022 የቫሌንሺያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሁኔታ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን በገመድ የተወጠረ ድልድይ የግንባታ ሁኔታ ጎብኝተዋል። ድልድዩ 380 ሜትር ርዝመት እና 43 ሜትር የጎን ስፋት አለው። ወደ ድልድዩ የሚወስደው…

በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልልታ የተመራ ልዑክ በድሬዳዋ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልልታ የተመራ ልዑክ በድሬዳዋ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን የልማት እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። የስራ ጉብኝቱ በተለያዩ ችግሮች ወደ ስራ ያልገቡ ፋብሪካዎች አስፈላጊው ድጋፍ ተደርጎላቸው…

የደቡብ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከስልጤ ዞን አስተዳደር እና ሀይማኖት አባቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በስልጤ ዞን ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግር ዳግም እንዳይከሰት የደቡብ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከዞኑ ባለድርሻ አካላት በጋራ ችግሩን ለመፍታት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የክልል…

19ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የዲጂታል ይዘትና አገልግሎት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው እየተካሄደ ያለው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ…

አምስተኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። “የለውጥ ማዕበል በነገሰበት ዘመን የነገውን የፋይናንስ ዘርፍ እንደገና መቅረጽ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው ጉባኤ፥ ፖሊሲዎችን እና…

ተቋማቱ የግንባታ ግብዓቶችን በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከውጭ የሚገቡ የግንባታ ግብዓቶችን በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት ሶስት የመንግስት ተቋማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት የከተማና መሠረተልማት ሚኒስቴር፣ ማዕድን ሚኒስቴር…

የሸዋል ኢድ በዓል በሀረር ከተማ መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢድ እስከ ኢድ ሀገራዊ ጥሪ አካል የሆነውና የሀረሪ ብሔረሰብ መገለጫ የሆነው የሸዋል ኢድ በዓል በሀረር ከተማ በይፋ መከበር ጀምሯል፡ ፡ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አርዲን በድሪ ÷ የሸዋል ኢድ “የኢድ እስከ ኢድ ወደ…

የዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ያካሄደውን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አጠናቆ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ ያካሄደውን ማስፋፊያ ፕሮጀክት አጠናቆ በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና…

የአምስቱ አጎራባች ክልሎች ኢግዚቢሽንና የባህል ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአምስቱ አጎራባች ክልሎች ኢግዚቢሽንና የባህል ፌስቲቫል በሀረር ከተማ ተከፈተ። የ"ከኢድ እስከ ኢድ" ሃገራዊ ጥሪ አካል የሆነውና በሐረሪ ብሔረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የሸዋል ኢድ በዓል አንዱ አካል የሆነው…