ኮሚሽኑ ከተጣለበት ሀገራዊ ሀላፊነት አንጻር የዜጎችን ተሳትፎ ባረጋገጠ መልኩ ነጻ መሆን ይገባዋል – የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከተጣለበት አገራዊ ሀላፊነት አንጻር የሁሉንም ዜጎች ተሳትፎ ያረጋገጠ እና ከወገንተኝነት የጸዳ መሆን ይገባዋል ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ዜጎች…