Fana: At a Speed of Life!

ጀርመን በሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንድትቀበል የአውሮፓ ፓርላማ አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን  በሩሲያ  ነዳጅ ዘይት ላይ የተጣለውን ማእቀብ ማክበር ይኖርባታል ሲሉ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት አሳሰቡ፡፡ በአውሮፓ ፓርላማ ከሁሉም የፖለቲካ ቡድኖች የተውጣጡ ሕግ አውጪዎች ቡድን ጀርመን በሩሲያ የኃይል ምንጮች ላይ እገዳ…

የፈለጉትን ያህል የአፈር ማዳበሪያም ሆነ ዘር እንዳላገኙ የጅማ ዞን አርሶአ ደሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን አርሶአደሮች ለዘንድሮው የበልግና የመኸር እርሻ የማሳ ዝግጅት ቀደም ብለው ቢጀምሩም እስካሁን ከፍላጎታቸው ጋር የሚጣጣም የአፈር ማዳበሪያም ሆነ ዘር እንዳላገኙ ተናገሩ። ይህ ደግሞ የዘር ወቅትን ያሳልፍብናል የሚል ስጋት…

በመኖሪያ ቤት ውስጥ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ 05 ቀበሌ ትናንት ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ ከመኖሪያ ቤት ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ የ80 ዓመት አዛውንት እናት ህይወት አለፈ፡፡ አዛውንቷን ለማዳን ሙከራ ስታደርግ የነበረችው ልጅም መጠነኛ ጉዳት ደርሶባት…

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምስት ወራት ያህል በሽብር ቡድኑ ህወሃት ቁጥጥር ስር በቆየው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡ ዓለም አቀፍ ረጂ ተቋማትም በሚፈለገው ልክ እርዳታ…

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተፈናቀሉ ዜጎች እና ለጸጥታ አካላት ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለተፈናቀሉ ዜጎች እና ለጸጥታ አካላት ማዕድ አጋርቷል፡፡ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አብዲ ሰይድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጊቫ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የትንሳዔ በዓልን ከአቅመ ደካሞች ጋር አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች የምሳ ግብዣ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከ230 በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች ነው በዓሉን ምክንያት በማድረግ ግብዣ ያደረጉት፡፡ አቅመ ደካሞቹ ጧሪ…

በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልዑክ ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀመንበር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የልዑካን ቡድን ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ተባባሪ ሊቀመንበር ከሆኑት ሜሊንዳ ጌትስ ጋር ተወያየ፡፡ በውይይታቸው ፋውንዴሽኑ በኢትዮጵያ በጤና፣ግብርና እና ዲጂታል ዘርፎች…

የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የቀጠናው ተወካይ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ የምሥራቅና የደቡባዊ አፍሪካ አገራት ተወካይ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ስለሚሰጠው ድጋፍና በሌሎች በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

የዓለም የመሬት ቀን ለ52ኛ ጊዜ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 52ኛው የዓለም የመሬት ቀን ፕላኔታችንን ለመጠበቅ 'ኢንቨስት' እናድርግ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል። የዓለም የመሬት ቀን አካባቢን መጠበቅ፣የተጎዱ ብዝሃ ሕይወቶችን ዳግም ወደ ነበሩት መመለስና ዘላቂነት ያለው ሕይወት መኖር…