Fana: At a Speed of Life!

ዲጂታል ሙስና አሳሳቢ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል አሰራርን በመጠቀም የሚፈጸመው የሙስና ድርጊት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የዲጂታል ሙስና መረጃ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን በላይነህ ለፋና…

ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሃይ ተሻለ ትባላለች፤የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን ሕመምተኛ እና የአራት ልጆች እናት ናት፡፡ የሕይወት መልኩ ብዙ ነው፣ አንዴ ጥሩ የሆነው ሌላ ጊዜ መጥፎ ገጽታውን ሊያሳይ ይችላል፡፡ ጸሃይ ተሻለም ከባለቤቷ ጋር ትዳር ስትመሰርት ደስተኛ…

ለወሊድ አገልግሎት የሚውሉ 370 አምቡላንሶች ለክልሎች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለወሊድና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ 370 አምቡላንሶችን ለክልሎች አስረክቧል። በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ሚኒስትር ዴኤታዎች እና የክልል ጤና ቢሮዎች ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…

አዋጁ የጤና አገልግሎትና አስተዳደርን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ የጤና አገልግሎትና አስተዳደርን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ…

በ2017 በጀት ዓመት የተጠናከረ ዕድገት እንደሚኖር ይጠበቃል-ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው በጀት ዓመት የተጠናከረ ዕድገት እንደሚኖር ይጠበቃል ሲል ብሔራዊ ባንክ ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ ስብሰባውን አስመልክቶ ብሄራዊ…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በቀድሞው የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በቀድሞው የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ማንሞሃን ሲንግ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የህንድ ኤምባሲ ተገኝተው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ በኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ስም…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ 116ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ 116ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች እያከበረ ነው። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በውድድሩ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት የፌዴራል ፖሊስ ስፖርት ክለብ…

ቦርዱ ህወሓት ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)  ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ አሳሰበ፡፡ በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያወጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- …

በግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን እርሻ የተጀመሩ ስራዎች ለውጥ እያመጡ ነው-አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልልን የግብርና አሰራር ለማዘመን በግብዓት አቅርቦትና በሜካናይዜሽን እርሻ የተጀመሩ ስራዎች ለውጥ እያመጡ መሆናቸውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። ''ትኩረት ለትግራይ ክልል…

ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ 2025 በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በሚካሄደው ጉባኤ የዓለምና አህጉር አቀፍ መሪዎችና…