Fana: At a Speed of Life!

የሀገር ባለውለታ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ድርመጂ ወረዳ ከአቶ ደመቅሳ ሰንበቶ እና ወ/ሮ ናንሲሴ ሰርዳ ተወለዱ፡፡ የቤተሰቡ አራተኛ እና ብቸኛ ወንድ ልጅ የሆኑት አቶ ቡልቻ አባታቸውን ገና በለጋ እድሜያቸው ነበር ያጡት፡፡…

ከ2 ሚሊየን በላይ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ2 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ባለፉት ስድስት ወራት ከክህሎት ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ከአሰሪና…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጽሕፈት ቤቱ  ሠራተኞች ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር  ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት የገና ስጦታ አበርክተዋል።

ከባይደን ሜዳሊያ የተበረከተለት  የኢትዮጵያ ባለውለታ ቦብ ጊልዶፍ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን "አሜሪካን የተሻለች ላደረጉ" ሰዎች ፕሬዚዳንታዊ የዜጎች ሜዳሊያ ሸልመዋል። ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳሊያ ከተሸለሙት 19 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ደግሞ ታዋቂው…

በባህር ዳር ከተማ በደረሰ የትራክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ጉዶ ባህር አካባቢ ትናንት ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በአካባቢው ትናንት 11፡30 የህዝብ ማመላለሻ መኪና መስመር በመሳት በተቃራኒ አቅጣጫ…

ጥበበኛ መዳፎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሚዲያን ከጥፋት ድርጊቶች አፋትተው ታሪክ ሠሪዎችን በጥበብ እየዘከሩ ስላሉ አብሮ አደግ ወጣቶች ቴዎድሮስ ጌታቸው እና ቢኒያም ተዋቸው ድንቅ ሥራዎች እናጋራችሁ፡፡ በወጣቶቹ ቤት የተጣለች ቆርኪ፣ ቫዝሊን፣ ፕላስቲክ፣…

የባሌ ሮቤ ዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በባሌ ሮቤ ያስገነባውን የዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩ ከ31ሺህ በላይ የከተማዋ ነዋሪዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ፕሮግራም የስራ እድል አግኝተው ሲሰሩ የነበሩ ከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩ 31ሺህ 2 የከተማዋ ነዋሪዎች ተመርቀዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከከንቲባ አዳነች አቤቤ በተጨማሪ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

በቱኒዚያ በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ27 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱኒዚያ ምሥራቃዊ የባሕር ጠረፍ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ ቢያንስ የ27 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። የመገልበጥ አደጋው  በሁለት ጀልባዎች ላይ የደረሰ ሲሆን÷ ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 27…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የጎዴ -ቀላፎ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከተለያዩ የክልሉ አመራሮች ጋር በመሆን የጎዴ -ቀላፎ የአስፓልት መንገድ የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል። የጎዴ -ቀላፎ የአስፓልት መንገድ ግንባታ 95 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን ÷…