የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተሞች ከመደበኛው ተጨማሪ በረራዎችን አዘጋጀ Feven Bishaw Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላት ለማክበር ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ ለሚጓዙ ደንበኞቹ ከሚያደርገው መደበኛ ዕለታዊ በረራ ተጨማሪ በረራዎችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በዓላቱ…
ስፓርት ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች Feven Bishaw Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡ በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ ጨዋታቸውን ለማድረግ መርሐ ግብር እንደወጣላቸው ይታወሳል። …
የሀገር ውስጥ ዜና የሙዝ ምርትን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመላክ ዝግጅት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙዝ ምርትን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመላክ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ፤ ክልሉ ለሙዝ ተክል ምቹ ስነ-ምህዳር ያለው በመሆኑ በአሁኑ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የለውጡ መንግሥት የኢትዮጵያን የማዕድን ጸጋ በመግለጥ የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶ አድርጎታል – ሀብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) Feven Bishaw Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግሥት ተረስቶ የቆየውን የማዕድን ጸጋ በመግለጥ የሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶ እንዲሆን ማድረጉን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ለውጡን…
የሀገር ውስጥ ዜና አደንዛዥ ዕጽ በመንግስት መኪና ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Feven Bishaw Dec 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 ኩንታል ካናቢስ በመንግስት መኪና ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ40 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ መቀጣቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ተከሳሽ ታምሩ ፍቅሬ የተባለው ግለሰብ ባለቤትነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ዓሳ የማምረት ስራ በስፋት እየተከናወነ ነው Feven Bishaw Dec 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና በሌሎችም የሀገሪቷ አካባቢዎች ዓሳ የማምረት ስራ በስፋት እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) እንዳሉት÷መንግስት ሀገሪቷ ጥራትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በቲክቶክ ላይ የተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይ ጠየቁ Feven Bishaw Dec 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቲክቶክ ለአሜሪካ የብሔራዊ ደህንነት ስጋት ነው በሚል እንዲሸጥ ካልሆነም እንዲዘጋ የተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይ መጠየቃቸው ተሰማ። የአሜሪካ መንግስት የቲክቶክ እናት ኩባንያ የሆነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል Feven Bishaw Dec 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሕሣሥ 19 የሚከበረው የቁልቢ እና የሐዋሳ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ዓመታዊው ክብረ በዓሉ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ነው በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በደመቀ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሕሣሥ 19 የሚከበረውን የቁልቢ እና የሐዋሳ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…