የኦሮሚያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎችን የሚያገናኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልን ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚያስተሳስረው የአጋሮ-ጌራ-ሜዳቦ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡
100 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈፃፀሙ በጥሩ እንቅስቃሴ…