Fana: At a Speed of Life!

የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2014(ኤፍ ቢ ሲ)የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ ሪሞርቺያቶሪ ዩኒቲ የተሰኘው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ቡድን በኢትዮጵያ የቅድመ ኢንቨስትመንት ጉብኝት አድርጓል።…

ኢትዮጵያ ከውጪ የሚገባውን የስንዴ ምርት ለመተካት ክልሎች ጥረቶቻቸውን በማሳደግ ላይ ይገኛሉ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሸዋ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጎበኘ። በጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ታዎፊላ ኒያማድዛቦ እናበኢትዮጵያ የዓለም ባንክ…

የኢትዮጵያን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሚገኘውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ኔዘርላንድስ ስዌል እና አሶሼት ኢንክ ከተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር በዛሬው እለት ተፈርሟል።ኩባንያው በሶማሌ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ድጋፉን በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ከዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ጋር ባንኩ ለኢትዮጵያ ድጋፉን በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ የዓለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ታውፊላ ንያማድዛቦ ከገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ…

በኢትዮጵያ እና ቻይና የኢኮኖሚ እና ልማት ትብብሮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በሁለቱ አገራት የኢኮኖሚ እና ልማት ትብብሮች በተመለከተ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም ማዕቀፍ ለቻይና ወገን በቀረቡት ነባርና አዲስ ፕሮጀክቶች ዙሪያም ሰፋ ያለ ምክክር ተደርጓል፡፡…

በደሴ የብልፅግና ፓርቲ በጉባኤው ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከነዋሪዎች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ የብልፅግና ፓርቲ በፓርቲው የጉባኤ ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የስራ ዕድልና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ መድረኩ የፓርቲውን ውሳኔዎች ለህዝቡ…

ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ታዋቂ የነበሩት ባለውስን አገልግሎት ስልኮች ተፈላጊነታቸው እያንሰራራ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ ያለሆኑ ነገር ግን በጥንካሬያቸው የሚታወቁት ባለውስን አገልግሎት ሞባይል ስልኮች እንደ አዲስ ጥቅም ላይ እየዋሉ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ እነዚህ ባለውስን አገልግሎት ስልኮች( dumbphones) ከዘመናዊ ስልኮች ጋር ሲነፃፀሩ በጣም ውስን የሆነ…

በሀገር ውስጥ የዘይት አምራቾች ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው በሀገር ውስጥ የዘይት አምራቾች ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው። በውይይቱ የሀገር ውስጥ ዘይት አምራች ኩባንያዎችና ከዘይት ምርት ጋር ተያያዥነት ያላቸው የመንግስት ተቋማት…

በኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ ላይ ሙስና እና ብልሹ አሰራር እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ ላይ ሙስና እና ብልሹ አሰራር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ”የንግድ ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ማነቆ የወለደው ሙስና እና ብልሹ አሰራር” በሚል መሪ ሃሳብ…

የውንብድና ወንጀል የፈፀሙ ግለሰቦች በፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከሳሾች ጌታነህ አቸነፍ እነ ሞገስ ሙሉጌታ ከሌላ ካልተያዘ ግብረ አበራቸው ጋር በመሆን በፈፀሙት የውንብድና ወንጀል በዓቃቢ ህግ ክስ ተመስርቶባቸው በ5 ዓመት ከ4 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው፡፡ ግለሰቦቹ በእስራት እንዲቀጡ…