Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ለማድረግ የጤና ሚኒስቴር እና ቴክኢንቬሽን ላይፍኬር ኩባንያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱ መፈረም በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የሚረዳ ትልቅ…

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ግንባታ ሂደት ተቀራርቦ የመስራትና የመነጋገር ባህልን ያመጣ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ግንባታ ሂደት ተቀራርቦ የመስራትና በሃሳብ የበላይነት የመነጋገር ባህልን ያመጣ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…

ብልፅግና ፓርቲ ዕዳ ሳይሆን ምንዳ እናወርሳለን ብሎ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በመፈጸም ዕዳ ሳይሆን ምንዳ እናወርሳለን ብሎ የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ነው ሲሉ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አብርሃም በላይ…

በቦክሲንግ ዴይ  ጨዋታዎች የአሸናፊነት ክብረ ወሰን ያላቸው ክለቦች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 21 የገና በዓል ዋዜማ ወይም ቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ የክበረ ወሰን ባለቤት ነው፡፡ የግሬት ማንቼስተር ከተማው ክለብ ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ከተደረጉ 32 ጨዋታዎች 21ዱን ማሸነፍ የቻለ…

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም 60 በመቶ ማድረስ ተችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪዎች የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በመፍታት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወደ 60 በመቶ ማሳደግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። …

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር ቅዳሜ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት ሶስት ወራት በአስደናቂ ተወዳዳሪዎች ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ፍጻሜውን ያገኛል። ለፍጻሜው የደረሱት ማዕረግ ሀይሉ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ግሩም ነብዩ እና እዮቤል ፀጋዬ በሶስት ዙር…

የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴን የፀጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት እንቅስቃሴን የፀጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ዓላማ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር መሥመርን አልፎ አልፎ በመሠረተ ልማት ላይ ከሚፈፀም ወንጀል ነፃ ለማድረግና ከሌሎች የወንጀል…

የሰላም ሚኒስቴርና ቤተ-ክርስቲያኗ በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ስራዎች ዙሪያ በጋራ እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። የሰላም ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁእ…

የአሜሪካ አየር መንገድ በረራዎች እንዲቆሙ ተደርገው እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በቴክኒክ ችግር ምክንያት የአሜሪካ አየር መንገድ በረራዎች በመላው ሀገሪቱ እንዲቆሙ ተደርገው እንደነበር ተገለጸ። ለአንድ ሰዓት ገደማ የቆየው እገዳ አሁን ላይ የተነሳ ሲሆን÷ አየር መንገዱ ችግሩን በተቻለ መጠን ሙሉ በሙሉ…

ዩኒቨርሲቲው  ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ለአምስት የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም……. በስፔሻል ኒድስ ኤጁኬሽን ዶ/ር…