ዓለምአቀፋዊ ዜና ናሳ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩር ለማሳለፍ ጥረት እያደረገ ነው Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ፓርከር ሶላር ፕሮብ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩሩን ለማሳለፍ ጥረት እያደረገ እንደሆነ አስታውቋል፡፡ ከምድር በ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው መንኮራኩር ፀሐይን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የመደመር ትውልድ ቤተ-መፃህፍት ግንባታ 50 በመቶ ደረሰ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢንሼቲቭ እየተገነባ ያለዉ የመደመር ትውልድ ቤተ-መፃህፍት ግንባታ 50 በመቶ መድረሱ ተገለፀ። ቤተ መፃህፍቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተፃፈው የመደመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ጋር መከሩ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎ(ዶ/ር)ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማሻሻል እና በቀጣናው ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ መሆኑን ገለጸች Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ዶሎ በተባለ ከተማ በተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያ ኃይሎችን መክሰሱ ኢትዮጵያን ማስቆጣቱን እና ክሱም ሀሰተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ÷የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና የአንካራውን ስምምነት መተግበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ተካሂዷል። መርሐግብሩ ማህበራዊ እሴቶችን ለማጎልበትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያግዝ መሆኑ እንዲሁም ወጣቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ አሉታዊ ጫና ማስከተሉ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ አሉታዊ ጫና ማስከተሉን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኅላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍርድ ውሳኔን በመሻር ታራሚ እንዲፈታ ትዕዛዝ የሰጡ ዳኞች በእስራት ተቀጡ Feven Bishaw Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ፍርድ ቤትና የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔን በመሻር ከስልጣናቸው ውጪ ታራሚ እንዲፈታ ትዕዛዝ የሰጡ ዳኞች በ1 ዓመት እስራት እንዲቀጡ የጋምቤላ ከተማ አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። ተከሳሾቹ 1ኛ የአኘዋሃ ዞን ከፍተኛ ፍርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ኮምቦልቻ የባቡር ፕሮጀክትን ከዘረፋ መጠበቅ እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራገበያ ፕሮጀክት ከውድመትና ከዘረፋ ለመጠበቅ ትኩረት ስጥቶ መንቀሳቀስ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አሳሰበ። በፕሮጀክቱ ላይ እየደረሰ ያለውን ውድመት ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለልማት በሚል ገንዘብ ሰብስበው ለግል ጥቅም ያዋሉ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Feven Bishaw Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ለልማት በሚል ከማህበረሰቡ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በመሰብሰብ ለግል ጥቅም በማዋል የተከሰሱ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል…