Fana: At a Speed of Life!

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 457 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 457 ተማሪዎች አስመረቀ ፡፡ ኮሌጁ 383 በቅድመ-ምረቃ፣ 24 በማስተርስ እንዲሁም በሕክምና ስፔሻሊቲ 50 በድምሩ 457 ተማሪዎችን…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ ፓርቲው አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ…

አየር መንገዱ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት አጓጉዟል

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት ነው ከ35 በላይ ለሚሆኑ የአለም ሀገራት ማጓጓዙን ያስታወቀው፡፡ የኢትዮጵያ…

የነዳጅ ዋጋ እስከ መጋቢት 30 ድረስ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የነዳጅ ዋጋ ከየካቲት 19 እስከ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ውሳኔው ከቀላል ጥቁር ናፍጣ፣ ከባድ ጥቁር ናፍጣ እና ከአይሮኘላን ነዳጅ በስተቀር በሌሎች…

በሽብርተኛው ህወሃት ጥቃት የደረሰባቸዉ የሰሜን ሸዋ አካባቢዎችና አጎራባች ወረዳዎች አሁን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሀት የሽብር ቡድን ወረራ ወቅት በሰሜን ሸዋ ዞን ጥቃት የደረሰባቸዉ አካባቢዎች እና አጎራባች ወረዳዎች አሁን ወደመደበኛ እንቅስቃሴያቸው ተመልሰዋል ። በሰሜኑ ኢትዮጵያ ክፍል የነበረውን ጦርነት ወደመሀል ሀገር የመግፋት እንቅስቃሴ ስልት…

በኦሮሚያ ክልል የኀብረተሰቡን ኑሮ የሚለውጡ በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው -ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የኀብረተሰቡን ኑሮ የሚለውጡ በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ የልዑካን ቡድን ምዕራብ ሸዋ ዞን ጊንጪ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘውን…

ከአይሻ የንፋስ ሀይል ማመንጫ 40 ሜጋ ዋት ለማመንጨት ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተገነባ ካለው የአይሻ የንፋስ ሀይል ማመንጫ 40 ሜጋ ዋት ሀይል ለማመንጨት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ የተመራ ልዑክ የአይሻ የንፋስ ሀይል ማመንጫን ጎብኝቷል፡፡…

ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በጫነ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ፍንዳታ የሁለት ፖሊስ አባላት ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በጫነ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ፍንዳታ የሁለት ፖሊስ አባላት ህይወት ማለፉን ፖሊስ አሳወቀ፡፡ የፍንዳታው መንስኤ እየተጣራ መሆኑን ያሳወቀው ፖሊስ፥ ፍንዳታው ከቦምብ ጋር የተያያዘ ሳይሆን…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች አቀባበል አደረገ

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ወጣቶች በፍቼ ከተማ አቀባበልና የምሳ ግብዣ አድርጎላቸዋል። የወልቃይት ወጣቶች ኦሮሚያ ክልል ፍቼ ከተማ ሲደርሱ የከተማዋ አስተዳደር የስራ ሀላፊዎች እና አባገዳዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ…

የኔዘርላንድስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚገኙ የእንስሳት ባለሃብቶችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ ኩባንያ የእንስሳት ሀብት ልማት ፕሮጀክት በመጀመር በኢትዮጵያ የሚገኙ የእንስሳት ባለሃብቶችን እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በትላንተናው ዕለት በዓለም ከ40 አገራት በላይ የሚንቀሳቀስውንና ፒኮሊን/ ሺፕፐርስ…