Fana: At a Speed of Life!

የላሙ ወደብ ፕሮጀክት ቀጠናዊ ትስስርን የሚያጠናክር መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የላሙ ወደብ ፕሮጀክት ቀጠናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እና የአፍሪካ እድገት የተስፋ ፕሮጀክት መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በላሙ ወደብ ፕሮጀክት ላይ በኬንያታ አለማቀፍ አዳራሽ በተዘጋጅው 7ኛው የአፍሪካ የመሠረተ ልማት ፕሮግራም…

በመዲናችን የመኪና ሥርቆት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመኪና ስርቆት መበራከቱን ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች ገለጹ። እንደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ባለፉት 6 ወራት ብቻ 74 መኪኖች ላይ የስርቆት ወንጀል ተፈጽሟል። በቀጣይም ችግሩን ከምንጩ ለማስቆም የኅብረተሰቡ…

ከአድዋ ድል የሃገሪቱ ፖለቲካና ፖለቲከኞች ትምህርት ሊወስዱ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የአድዋ ድል የሃገሪቱ ፖለቲካና ፖለቲከኞች ትምህርት ሊወስዱ እንደሚገባ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ ፖለቲከኞች ተናገሩ ፡፡ የትግራይ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ እና የኢትዮጵያ ህዝባዊ…

የሐረርና ድሬዳዋን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ተጨማሪ ጉድጓዶችን መቆፈርና ከአጎራባች ክልሎች ጋር መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መገኛ ቦታዎችን ለይቶ ጉድጓዶችን በመቆፈር፣ ከአጎራባች ክልሎችና ከከተማ አስተዳደሮች ጋራ በመነጋገርና ተቀናጅቶ በመሥራት ለውሃ አቅርቦት ችግር እልባት መፈለግ አስፈላጊ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ፡፡…

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የተከሰሱት የቀድሞ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት ሰራተኞችን የመከላከያ ማስረጃ ለመጠባበቅ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የተከሰሱት የቀድሞ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት ሰራተኞችን የመከላከያ ማስረጃ ለመጠባበቅ ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱ ተገልጿል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ለከሳሾቹ ከዚህ በፊት…

የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ከምባታ ዱራሜ፣ ባህር ዳር ከተማ፣ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች፣…

የአዲስ አበባ ብልፅግና የመሠረታዊ ፓርቲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሁሉም አባላት የሚሳተፉበትና በቅርቡ የሚካሄድ የብልፅግና ፓርት ጉባዔ አካል የሆነ የመሠረታዊ ፓርቲ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው። ኮንፈረንሶችን በተመለከተ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ መግለጫ…

አሸባሪው ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለምና ምዕራብ ወለጋ እንዲሁም አሸባሪው ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው ሌሎች አካባቢዎች የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች አርሶ አደሮችንና ሌሎች ሰላማዊ ወገኖችን ጭምር…

የጣሊያን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ማሪና ሴሬኒ ለሦሰት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ምክትል ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፥ ከምክትል ጠቅላይ…

የብልፅግና ፓርቲ 1ኛ ጉባኤውን ሊያካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 1ኛ ጉባኤውን ከመጋቢት 2 እስከ 4 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በጉዳዩ ላይ የብልጽግና ፖርቲ ማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ እና የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ሙፈሪያት…