Fana: At a Speed of Life!

በሀረር ከተማ የተገነባው የካንሰር ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀረር ከተማ በሚገኘው ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ህይወት ፋና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የካንሠር ህክምና መስጫ ማዕከል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ። የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ለህንፃ ግንባታው ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ…

በመከላከያ ሚኒስትሩና በኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር የተመራ ልዑክ የወንጪ ደንዲን ፕሮጀክት ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና በኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የወንጪ ደንዲን ፕሮጀክት ጎበኘ። በጉብኝቱም የወንጪ ደንዲ ፕሮጀክት በተያዘለት ዕቅድ መሰረት እየተከናወነ መሆኑም ተገልጿል።…

በ54 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የኮሾ መስኖ ፕሮጀክት ሳይት ከተቋራጮች ጋር ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየም ልዩ ወረዳው ሳጃ ከተማ አስተዳደር በ54 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ከሳጃ ላፍቴን ኮሾ ድረስ የሚገነባው የመስኖ ፕሮጀክት ሳይት ከተቋራጮች ጋር ርክክብ ተካሂዷል፡፡ በሳይት ርክክቡ የተገኙት የልዩ ወረዳው ውሃና ማዕድን ኢነርጂ ጽህፈት ቤት ሃላፊ…

ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ያለችው ወታደራዊ ዘመቻ ዛሬ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉ ተነግሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሰያ ትናንት በዩክሬን የጀመረችው ወታደራዊ ዘመቻ መቀጠሉ ተገለፀ። ዛሬ በሁለተኛ ቀኑም በዩክሬን ርእሰ መዲና ኪየቭ ከባድ ፍንዳታዎች መሰማታቸው ነው የተነገረው። በከተማዋ ላይ ሩሲያ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት ሰንዝራለች ስትል ዩክሬን…

በአፋር ክልል ከ955 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ955 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ መሐመድ ሀሰን ÷በበጀት ዓመቱ በክልሉ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ ሰፊ ጥረት እያደረጉ…

የአፍሪካና ሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ማስተባበሪያ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና የሩስያ የኢኮኖሚ ትብብር ማስተባበሪያ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት (አፍሮኮም) ጽህፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ፡፡ በመክፈቻ ስነ ስርአቱ ላይ የሩሲያ የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል ሴናተር ኢጎር ሞሮዞቭ፣ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጀኒ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን “ጉዞ ወደ ሀገር ቤት “ጥሪ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድህረ ታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት የዳያስፖራ ተሳትፎን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት እንዲሁም የኢፌዴሪ ሚሲዮኖች የተሳተፉበት የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

ባለስልጣኑ ለ4 ሬዲዮ ብሮድካስት ባለፈቃዶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለአራት ሬዲዮ ብሮድካስት ባለፈቃዶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ማስጠንቀቂያ የሰጣቸው ሬዲዮ ብሮድካስት ባለፈቃዶችም ፣ ሟርሴ መልቲሚዲያ ኃ.የተ.የግ.ማ.(ጄ ሬዲዮ ጣቢያ 106.7 ) ፣ አዲስ…

በኢትዮጵያና ኬንያ መካከል ያለው ግንኙነት ታሪካዊ እና በጠንካራ መሠረት ላይ የተገነባ ነው- አምባሳደር መለስ አለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ያለው ግንኙነት ታሪካዊ እና በጠንካራ መሠረት ላይ የተገነባ ነው ሲሉ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ አለም ተናገሩ፡፡ አምበሳደር መለስ በኬንያ የሚካሄደው አጠቃላይ ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን የሚያስችል አገር…

በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ተቋማት የአሰራር ግልጽነትና ገለልተኝነት በተግባር እየተረጋገጠ መጥቷል – ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ተቋማት የአሰራር ግልጽነትና ገለልተኝነት በተግባር እየተረጋገጠ መምጣቱን በጠቅላይ ሚኒስትር ዕህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። ዶክተር ቢቂላ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ…