“ሕብረተሰባዊ የጤና ቁርጠኝነት ለጾታ እኩልነት በኢትዮጵያ” የተሰኘውን ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕብረተሰባዊ የጤና ቁርጠኝነት ለጾታ እኩልነት በኢትዮጵያ" የተሰኘው ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ።
ፕሮጀክቱ ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ክልሎች በጤናው ዘርፍ ከፍ ለማድረግ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡…