በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ጉዳት ለመቀነስ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየተሰራ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ጉዳት ለመቀነስ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
ሚኒስትሯ በቦረና ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ጉዳት ከተባበሩት መንግስታት…