Fana: At a Speed of Life!

አልማ በአሜሪካ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችና ምዕመናን ጋር በመተባበር የእለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ እያሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር በአሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶችና ምዕመናን ጋር በመተባበር በአማራ ክልሉ ጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙና በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የእለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ በማሰራጨት ላይ ነው፡፡…

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለ6 ወጣትና አንጋፋ ተመራማሪዎች የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ገምግሞ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ለስድስት አንጋፋና ወጣት ተመራማሪዎች የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የሕዝብና…

በወላይታ ሶዶ ከተማ ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የእንያት ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትሯ ተወካይ ዶክተር አባስ ሁሴን፥ በኢትዮጵያ ላለፉት አመታት መከላከልን…

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ጫና እየጨመረ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ጫና እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከልን በይፋ ያስመረቁ ሲሆን፥ በሀገሪቱ የተላላፊ በሽታዎችን የስርጭት መጠን መቀነስ ቢቻልም ተላላፊ ያልሆኑ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዶ/ር ከሰተብርሃን አድማሱ ከተመራ የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዶ/ር ከሰተብርሃን አድማሱ ከተመራውና በሁሉ አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት የክብካቤ ፕሮግራም ላይ ከሚሰራው የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ በሁሉ አቀፍ…

በምዕራብ ሀረርጌ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የምግብ እህል ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሀረርጌ ዞን በድርቅ ለተጎዱ ሁለት ወረዳዎች ከ2 ሺህ 200 ኩንታል በላይ የምግብ እህል ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ አደጋ ስጋት አመራርና ልማት ተነሺዎች ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ወይዘሮ አልፊያ አልዪ እንዳሉት ÷ በዞኑ ሀዊ…

በጋምቤላ ክልል የእንቦጭ አረም የማስወገድ መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በታታ ሀይቅ ላይ የተከሰተውን እንቦጭ አረም የማስወገድ መርሃ ግብር የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ጁል ናንጋል፥ አረሙ በዓሳ ሀብት ላይ ከፍተኛ ችግር የሚፈጥር መሆኑን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብራሰልስ ቆይታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቤልጂየም ብራስልስ ቆይታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የአውሮፓ ህብረት እና አፍሪካ ህብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ነበር ወደ ብራሰልስ ያቀኑት። ጉባኤው ትናንት እና ከትናንት በስቲያ…

የቡርጂ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡርጂ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (ወናንካ አያና) በዓል ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡ የወናንካ አያና ክብረበዓል አጎራባች ከሚገኙ ብሔረሰቦች ጋር ለሚኖር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር አዎንታዊ አስተዋጽኦ የሚያበርከት መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በፓን አፍሪካ ትምህርት ቤቶች ውድድር ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ ያደረገቻቸውን ጨዋታዎች አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ ትምህርት ቤቶች ውድድርን ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ ያደረገቻቸውን ጨዋታዎች አሸንፋለች፡፡ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አስተናጋጅነት ዛሬ የተጀመረው የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር በተለያዩ ጨዋታዎች በሁለቱም ፆታዎች ተሳታፊ…