የሀገር ውስጥ ዜና የ150 ቢሊዮን ዩሮ የአፍሪካ-አውሮፓ የኢንቨስትመንት እቅድ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Feb 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤልጄም ብራሰልስ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው የአፍሪካና የአውሮፓ ህብረቶች የመሪዎች የጋራ ጉባኤ መጠናቀቁን ተከትሎ ስምምነት በደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ የጉባኤውን የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። ስምንት ነጥቦችን ባካተተው የጥምር ጉባኤው መግለጫ የአፍሪካና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ የተመረጡ ቋንቋዎች አገልግሎት እንዲጀምሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ የተመረጡ ቋንቋዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማስቻል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከአማርኛ በተጨማሪ የፌዴራል የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ እንዳይጸድቅ በዳያስፖራ አባላት የተጀመረው ጥረት ቀጥሏል Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኢትዮጵያን በተመለከተ የተዘጋጀው ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ እንዳይጸድቅ በኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተጀመረው ጥረት መቀጠሉ ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ፍሪያማ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ “ከወንድሜ…
ስፓርት የኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን የክስ ሂደት እልባት አገኘ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን መካከል ሲደረግ የነበረው የዲሲፕሊን ክስ ሂደት እልባት አግኝቷል፡፡ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኅዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ቦቴ ሲጓጓዝ የነበረ የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ቦቴ ሲጓጓዝ የነበረ ግምቱ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ በሕግ የተከለከለ ልባሽ ጨርቅ በቁጥጥር ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልላዊ መንግሥት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልላዊ መንግሥት ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ የፀጥታ መዋቅር ላይ ያሉ ጉድለቶችን እና ጥንካሬዎችን አስመልክቶ በዝርዝር ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷል። በመሆኑም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ጋር ያላትን ትብብር ስለ ማጠናከር መክረዋል፡፡ ውይይታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ የሀገሪቱ አምባሳደር ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋና ሌሎች የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ሉዊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርታማነታቸው ከፍተኛ የሆኑ እንስሳት ዝርያን ለማሻሻል ቁልፍ አቅጣጫ ይዘን እየሰራን ነው- ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርታማነታቸው ከፍተኛ የሆኑ እንስሳት ዝርያን ለማሻሻል ቁልፍ አቅጣጫ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ድርቅ የፈተነው የኢትዮጵያ እንስሳት ሀብት በሚል…