Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ በሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ምስሏን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በሃያላን ሀገራት ብሔራዊ ጥቅም የሚዘወሩ የምዕራቡ ዓለም ተቋማት ያዛቡትን ገጽታዋን ለማስተካከል ጠንካራ አህጉራዊ የመገናኛ ብዙኀን ያስፈልጋታል ሲሉ ምሁራ ገለጹ፡፡ ምሁራኑ አህጉሪቱ ጠንካራ ሚዲያ የሌላት በመሆኑ የጨለማ፣ የጦርነትና የረሃብ…

የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቢያ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ኢሳቱ ቶራይ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቷና የልዑካን ቡድናቸው ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር…

የጢስ አባይ 2 ኃይል ማመንጫ አንድ ዩኒት ተጠግኖ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስምንት ዓመታት በላይ በብልሽት ምክንያት የቆመው የጢስ አባይ 2 የውሃ ኃይል ማመንጫ አንድ ዩኒት ሥራ ጥገና ተጠናቆ 25 ሜጋ ዋት ኢነርጂ ማምረት መጀመሩን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ደጀኔ ጉታ አስታወቁ፡፡ ኃላፊው እንደገለፁት ÷የዩኒቱ ውሃ…

በተጠቆሙት 42ቱ እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ነገ የሕዝብ አስተያየት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አግባቦች የተጠቆሙት 42ቱ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ነገ 8 ሰዓት ከ30 ላይ የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰጥባቸው ተጠቆመ፡፡ የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ተቀባይና አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር…

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለመዘገብ እስካሁን 340 የውጭ አገራት ጋዜጠኞች አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለመዘገብ እስካሁን 340 የውጭ አገራት ጋዜጠኞች አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለፀ። ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት በኋላ መሪዎች ፊት ለፊት ተገናኝተው በሚመክሩበት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመገኘት…

35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ፍጹም የተከለከለ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ…

የማላዊ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ላዛሩስ ማካርቲ ቻክዌራ በ35ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዲሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የውጭ…

በደቡብ ኦሞ ዞን 77 ሺህ ዜጎች ለድርቅ ተጋላጭ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በድርቅ ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች የምግብ ድጋፍ መደረጉን የፌደራል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ከፋና ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ የደቡብ ክልል…

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለአማራ ክልል የ14 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን በአማራ ክልል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ ንብረቶች መልሶ ለመገንባት የሚውል የ14 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው ቡድን በወረራ…

ሥራ ፈጣሪና ሀብት አመንጭ ለሆኑ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል- ዶክተር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሥራ ፈጣሪና ሀብት አመንጭ ለሆኑ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ፈጣራዎች እና እምቅ አቅምና ክህሎት ላላችው ድጋፍና ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጸ፡፡ የአገር አቀፍ የፈጠራ…