Fana: At a Speed of Life!

የሀገረመቆር-ቁንዲ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 90 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገረመቆር- ቁንዲ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 90 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት አመትም ዋና ዋና ስራዎቹን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 102 ኪሎ ሜትር…

በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቸገሩ ማኅበረሰቦችን በመደገፍ የአየር ንብረት ለውጡን መፋለም አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ያካተተ ከፍተኛ…

ቀጠናዊ ትስስር ለበለፀገች አፍሪካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን በአጀንዳ 2063 የበለፀገች አህጉር ለማድረግ ህብረቱ ከያዛቸዉ ሰባት ውጥኖች ውስጥ በፖለቲካዊ አንድነትና በፓን አፍሪካኒዝም እሳቤዎች በአፍሪካ ህዳሴ ላይ የተመሰረተ የተቀናጀ አህጉርን መፍጠር አንዱ ነዉ። መሰል እሳቤዎች…

አፍሪካ ለዜጎቿ ምቹ እንድትሆን የሀገራቱን የኢኮኖሚ ነፃነት ማረጋገጥ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮና በሰብዓዊ ሀብት የታደለችው አፍሪካ ለዜጓቿ ምቹ እንድትሆን የአባል ሀገራቱን የእኮኖሚ ነጻነት ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር መሳይ…

ቦርዱ በፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ውይይቶች የሚመሩበት መመሪያ ሰነድን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በ2011 ዓ.ም አፅድቀውት የነበረውን የመወያያ መመሪያ ሰነድ ማሻሻያ በማድረግ ሰፊ ውይይት ካደረጉበት በኋላ በድጋሚ እንዲፀድቅ አድርገዋል፡፡ መመሪያ ሰነዱ፥ በፓርቲዎች መካከል የሚደረግን…

አቶ ደመቀ ከናሚቢያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኔቱምቦ ናንዲ-እንዳይትዋ ጋር ተወያዩ። ከ40ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ጉን ለጎን ነው ተገናኝተው…

ሚኒስቴሩ ከውጪ የሚገቡ የማዕድን ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ከተመድ የቴክኒክ ድጋፍ ለማግኘት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ተወካይ ኦሬሊያ ፒ ካላብሮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ከውጪ የሚገቡ የማዕድን ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት በሚሰሩ ስራዎች…

የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና በ40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ህብረቱ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው። ዛሬም የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳሳደር ራምታን ላማምራ…

አዲሱ ትውልድ በንባብ የዳበረ ዕውቀት እንዲኖረው መሥራት ይገባል-ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን ትውልድ በንባብ የዳበረ ዕውቀት እንዲኖረው ደረጃቸውን የጠበቁ ቤተ መጻህፍት ማስፋፋት እንደሚገባ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አመለከቱ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ106 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው ዘመናዊ ሁለገብ ቤተ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከሳዑዲ አረቢያ የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከሳዑዲ አረቢያ የገንዘብ ሚንስትር መሀመድ ቢን አብደላህ አል ጀዳን ጋር ተወያይተዋል:: በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ እና ከመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የተውጣጣ…