ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ በእሳት እንደመጫወት ነው – ቻይና Feven Bishaw Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ "በእሳት እንደመጫወት ነው” ስትል ከድርጊቷ እንዲትቆጠብ ቻይና አስጠነቀቀች። ቻይና ይህንን ያለችው አሜሪካ ለታይዋን 571 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ገንዘብ እና 295 ሚሊየን ዶላር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው ተሸነፈ Feven Bishaw Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው 2ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ቼልሲ ነጥብ ጣለ Feven Bishaw Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መረሐ ግብር ኦልድትራፎርድ ላይ ቦርንሞውዝን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 3 ለ 0 ሲሸነፍ ቼልሲ በኤቨርተን ነጥብ ጥሏል፡፡ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ለቦርንሞውዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ Feven Bishaw Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ምስራቅ ወለጋ፣ምስራቅ ሸዋ፣ምዕራብ ጉጂ፣ምስራቅ ቦረና ፣ቄለም ወለጋ እና በአርሲ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ። የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ የሰላም ስምምነት ፈፅመው በምክክሩ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን- ሰኚ ነጋሳ Feven Bishaw Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ የሰላም ስምምነት ፈፅመው በሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን ሲሉ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ከፍተኛ አመራር ሰኚ ነጋሳ ገለፁ። የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላት በምክክሩ እየተሳተፉ…
ስፓርት አትሌት መሠረት ደፋር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ሆና ተመረጠች Feven Bishaw Dec 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል። በዚህም 14 ወንድ እና 12 ሴት ለዕጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ አትሌት መሰረት ደፋር፣ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ወ/ሮ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያና የፀጥታ ሃላፊዎች መደበኛ ስብሰባ በኪጋሊ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ክልላዊ ሰላምና ደህንነትን ለማስፈን "የሁለት አስርት ዓመታት ቁርጠኝነት” በሚል መሪ ሃሳብ 33ኛው የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያና የፀጥታ ሃላፊዎች መደበኛ ስብሰባ በርዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተማዋን ዘመናዊነት የሚያሻሽሉ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ የተቀናጀ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተማዋን ገፅታ፣ ዘመናዊነትና የነዋሪዎቿን ኑሮ የሚያሻሽሉ ናቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው፤ የሰባት…
የሀገር ውስጥ ዜና እየታየ ያለው የበጋው ደረቅና ፀያማ የአየር ሁኔታ ቀጣይነት ይኖረዋል Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የበጋው ደረቅና ፀያማ የአየር ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ። በተጠቀሱት ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዩክሬን ላይ የሳይበር ጥቃት አደረሰች Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የመንግስት ተቋማት ላይ ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት መፈጸሟ ተሰሟ። የዩክሬን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦልሃ ስቴፋኒሺያ እንደገለጹት÷ በወሳኝ ኩነት መዝገብ ቤቶች ላይ በደረሰው በዚህ ጥቃት አገልግሎት ለጊዜው…