Fana: At a Speed of Life!

ክልሉ ከሻይ ምርት ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ እንዳልሆነ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሻይ ምርት ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ እንዳልሆነ ገለፀ፡፡ በክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኅላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ…

መዲናዋ ከፈረንሳይ ከተሞች ጋር ያላትን ወዳጅነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ የፈረንሳይ ከተሞች ጋር ያላትን የጠበቀ ወዳጅነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቅርብ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ…

ፀጋዎችን አሟጦ በመጠቀም ከተረጂነት ለመላቀቅ መረባረብ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ፀጋዎችን አሟጦ በመጠቀም ከተረጂነት ለመላቀቅ መረባረብ ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ በአርባምንጭ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከትራምፕ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ፑቲን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊያገኘኝ ከፈለገ ዝግጁ ነኝ" በማለት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወቅቱ ያልለማ 50 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ከባለሃብቶች እንዲነጠቅ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወቅቱ ያልለማ 50 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ከባለሃብቶች ተነጥቆ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ የክልሉ ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ። ካቢኔው ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን…

የመምህራን ምገባ መርሐ-ግብር ዓላማ በትምህርት ጥራት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው – ሸገር ከተማ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመምህራን ምገባ መርሐ-ግብር ዋና ዓላማ በትምህርት ጥራት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው ሲል የሸገር ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍረኪያ ካሳሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የትምህርት…

ያለ ደረሰኝ ሲነግዱ በተገኙ 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በአዲስ አበባ ያለ ደረሰኝ የሚካሄደውን ንግድ ለማስቀረት በሚደረገው ቁጥጥር 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ :: የቢሮው የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ…

ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የ11 ዓመት ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። አበራ አላዩ  የተባለው ግለሰብ ከሚኖርበት ሸገር ከተማ…

በሶማሊያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት በአትሚስ እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ከአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ለተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት የክብር ሜዳሊያ አበረከተ፡፡ ሰራዊቱ የሜዳሊያ ሽልማት የተበረከተለት በሶማሊያ ሰላም እና ጸጥታን…

ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከታሕሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ''ሐይማኖት ለሰላም ለአንድነትና ለመከባበር'' በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና የኦሮሞ…