Fana: At a Speed of Life!

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ለ15ኛ ዙር ፤ በህክምና ስፔሻሊቲ ያሰለጠናቸውን ደግሞ ለ6ኛ ዙር አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት 246 ቅድመ ምረቃ ፣ 74 በ2ኛ ዲግሪና እና 40 የህክምና…

ነገ ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የሚዘጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ነገ ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የሚዘጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ፡፡ ዘንድሮ ለ21ኛ ጊዜ በሚደረገው ውድድር የሃገሪቱን ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዳያስፖራዎች፣ የውጭ ሀገራት ዜጎች እንዲሁም በርከታ ተሳታፊዎች…

የአሸባሪው ሸኔ የጥፋት ድርጊትን ለመመከት የበኩላችንን እየተወጣን ነው – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በሰውና ንብረት ላይ የሚፈጽመውን የጥፋት ድርጊት ለመመከት የበኩላቸውን እየተወጡ መሆናቸውን በምዕራብ ወለጋ ዞን አስተያየታቸውን የሰጡ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ የአሸባሪ ቡድኑን አስነዋሪ ተግባር ለማስቆም ከመንግስት ጎን እንደሚቆሙ ነው…

ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆኑት ጥንዶች በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ያስገነቡትን ትምህርት ቤቶች አስረከቡ

አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆኑት ጥንዶች በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሶሶት ትምህርት ቤቶችና ሌሎች የልማት ስራዎችን አጠናቀው ለህብረተሰቡ አስረከቡ፡፡ በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩት አቶ ተስፋዬ አስማማውና ባለቤታቸው…

ኢትዮጵያ ላይ የተጠነሰሰው ሴራ ከውስጥም ከውጭም ሀገሪቱን የማፍረስ ግብ ነበረው – የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሃት ቡድን በተካሄደው ወረራ ከውስጥም ከውጭም ኢትዮጵያን የማፍረስረስ ግብ ያለውና ሚዲያዎችን በመጠቀም ጭምር ከባድ ሴራ የተጠነሰሰበት እንደነበር ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የማህበራዊ ሳይንስ…

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የማሰራጨት ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የተደረገውን ድጋፍ ወደ ህብረተሰቡ የማሰራጨት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ በርካታ አርብቶ አደሮች ድጋፍ ይሻሉ ነው የተባለው፡፡ የተለያዩ ክልሎች…

አገራዊ የምክክር ሂደቱ እንዲሳካ ሁሉም ዜጋ ሃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት አለበት – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስትን በመገንባት ሂደት ሚናው ከፍተኛ በሆነውና በቅርቡ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ሁሉም ዜጋ ሃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት አለበት ሲሉ ምሁራን ተናገሩ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

ውጫሌና ውርጌሳ ከተሞች ተቋርጦባቸው የቆየውን ኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውጫሌና ውርጌሳ ከተሞች በሽብር ቡድኑ ህወሓት ተቋርጦባቸው የቆየውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም ማግኘታቸውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቱ ላይ ጉዳት በማድረስ ከፍተኛ ኪሳራ ካደረሰባቸው ከተሞች…

የአሸባሪውን ቡድን አከርካሪ የሰበረው መከላከያ ሃይል የትኛውንም ጠላት መደምሰስ የሚችልበት አቅም ገንብቷል- ጀነራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የማፈራረስ አላማ ይዞ የተነሳውን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ የሰበረው የኢፌዴሪ መከላከያ ሃይል የትኛውንም ጠላት መደምሰስ የሚችልበት አቅም መገንባቱን የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ተናገሩ። የጦር ኃይሎች ምክትል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለመወሰን በቀረበው…