የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው ለሠራተኞች ምቹ የስራ ሁኔታ መፍጠር የሚያስችል ስምምነት ከተለያዩ ተቋማት ጋር ተፈራረመ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለሠራተኞች ምቹ የሥራ ሁኔታ መፍጠር የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ከተለያዩ ተቋማት ጋር ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን ከ9 የሠራተኛ ፌደሬሽኖች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአምራች ዘርፉ ከ238 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከአምራች ዘርፉ ከ238 ነጥብ 2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ከአምራች ዘርፉ 265 ነጥብ 4 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Feven Bishaw Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሕዝባዊ ኮንፍረንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለሲኤምሲ የመኖሪያ መንደር ነዋሪዎች የገነባውን የከርሰምድር ውሃ ፕሮጀክት አስመረቀ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የልዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን እድሳት ሥራ እና በሲኤምሲ የመኖሪያ መንደር የከርሰምድር የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ አጠናቆ በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በዚህ ወቅት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተላለፈ መልዕክት:- Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 የተከበራችሁ ውድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ፤ የጥምቀት በዓል በሀገራችን ብሎም በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት ከሚክበሩ በዓላት መካከል በናፍቆት የሚጠበቅ ነው:: በዓሉ በሀገራችን የኦርቶዶክስ ተውዋህዶ ቤተክርስትያን ለዓለም ያበረከተችው ድንቅ ቅርስ ሲሆን ለእኛ ለኢትዮጵያዋን ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል የህፃን ቢንያም ጌታቸውን የአብራሪነት ህልም እንዲሳካ አደርጋለሁ አለ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ÷ ህጻን ቢንያም ጌታቸው የሄሊኮፕተር አብራሪ የመሆን ህልሙን ለማሳካት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ እና የጠቅላይ መምሪያው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ህጻን ቢንያም(አባቢያ)…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የፌዴራል ጠበቆች በነቂስ ወጥተው በጠበቆች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የፌዴራል ጠበቆች በነቂስ ወጥተው ጥር 15 በሚካሄደው የጠበቆች ጠቅላላ ጉባኤው ላይ በንቃት እንዲሳተፉ የፍትሕ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ የኢፌዴሪ የፍትሕ ሚኒስቴር ማምሻውን ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣና ሐይቅን ከእምቦጭ አረም ስጋት የሚታደግ ሰፊ ሕዝባዊ ንቅናቄ በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና ሐይቅን ከእምቦጭ አረም ለመታደግ ከ120 ሺህ በላይ ሕዝብ የሚሳትፍበት ንቅናቄ በሚቀጥለው ሳምንት በማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እንደሚጀመር የጣና ሐይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የእምቦጭ አረም ማስወገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓመታዊ የባህላዊ ስፖርቶች ውድድር ተጀመረ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓመታዊ የልዩ ልዩ ባህላዊ ስፖርቶች ውድድር በአሶሳ ከተማ ተጀመረ፡፡ በውድድሩ ትግል፣ በ12 እና 18 ጉድጓድ ገበጣ፣ ኩርቦ፣ ቡብ እና ሻህ የተሰኙ ባህላዊ ስፖርቶች እንደሚያካትት የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ተወካዮችና አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 22, 2022 0 አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን #ወደሀገርቤት ጥሪን ተቀብለው የመጡትን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ ማህበራት ተወካዮች እና አባላትን ተቀብለው ማነጋራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…