Fana: At a Speed of Life!

ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል የጤና ሚኒስቴርና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ6ተኛ ጊዜ፥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ4ኛ ጊዜ የሚከበረው የዘንድሮው "የአንድ ጤና ቀን"…

በአሸባሪው ህወሃት ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሃት ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተደረገው ርብርብ ወደ ስራ መመለሱን የፓርኩ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ ሰኢድ ገልፀዋል፡፡ ሥራ አስኪያጁ ÷ ሁሉም የሚመለከተው የመንግስት እና የህብረተሰብ አካል…

አየር መንገዱ ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር የሚሄዱ ሰዎችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎችን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ጎንደር የሚሄዱ መንገደኞችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎች ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ይህን ተከትሎ አየር መንገዱ ባስተላለፈው መልዕክት “ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለጥምቀት…

የአማራን ህልውና ለማስጠበቅ የወገን ጦር ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራን ህልውና ለማስጠበቅ የወገን ጦር ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡ በህልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ አካላት በጎንደር ከተማ የፋሲል…

በጅግጅጋ ከተማ ተስፋ ሰጪ የልማት ስራዎች እየተካሄዱ ነው – የዳያስፖራ አባላት

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ተስፋ ሰጪ የልማት ስራዎች እየተካሄዱ መሆኑን መመልከታቸውን ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ገለፁ። የሶማሌ ክልል ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት ከክልሉ የኢንቨስትመንትና ዳያስፖራ ቢሮ…

የከተራና የጥምቀት በዓል ተሳታፊዎች በዓሉን ሲያከብሩ ርቀታቸውን በመጠበቅና ከንክኪ በመቆጠብ ሊሆን እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ጥር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና የጥምቀት በዓል ተሳታፊዎች በዓሉን ሲያከብሩ ርቀታቸውን በመጠበቅ ፣ ከንክኪ በመቆጠብ ፣ በተደጋጋሚ እጃቸውን በማጽዳት እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ሳያወልቁ በመንቀሳቀስ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሚኒስቴሩ…

በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ "የዳያስፖራው ተሳትፎ ለሀገራችን የሳይበር ደህንነት" በሚል መሪ ሀሳብ በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የሳይበር…

በአፋር ክልል ለሚገኙ የጸጥታ ሃይሎችና ተፈናቃይ ወገኖች የ8 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለሚገኙ የአገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልሉ ልዩ ሃይል እና ተፈናቃይ ዜጎች የተለያዩ አካላት የ8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን 5…

የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር የተቋቋመው የሚኒስትሮች ግብረ-ኃይል የአብይ ኮሚቴዎችን የድርጊት መርሀ-ግብር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር የተቋቋመው የሚኒስትሮች ግብረ-ኃይል የአብይ ኮሚቴዎችን ረቂቅ የድርጊት ዝርዝር መርሀ-ግብር ማጽደቁን የሚኒስትሮች ግብረ-ኃይል ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ታደሰ ካሳ ገለጹ፡፡…

የመረጃ አያያዝ ስርዓትን በማዘመን ህገ ወጥነትን መከላከል ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከተማ ቤቶች አስተዳደር ስርዓት የሚያገለግል ሶፍት ዌር በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለምቶ በይፋ የስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ የለውጡ አመራር ወደ ስራ ሲገባ ተግባራዊ…