Fana: At a Speed of Life!

በአጣዬ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የከተማዋ አስተዳድር ከንቲባ አሳልፍ ደርቤ እንደተናገሩት፥ በከተማዋ…

የማዕድን ሚኒስቴር ከስምንት የከሰል ድንጋይ አውጪ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ከስምንት የከሰል ድንጋይ አውጪ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ሚኒስቴሩ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ካላቸው 8 የድንጋይ ከሰል አውጪ ኩባንያዎች ጋር ነው ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ ኩባንያዎቹ በሙሉ አቅማቸው…

በኦሮሚያ ክልል የአካባቢ ጥበቃ እና የተፋሰስ ልማት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ለምርትና ምርታማነት ወሳኝ ሚና የሚጫወተው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ በምዕራብ አርሲ ዞን የ2014 ዓ.ም የተፋሰስ ልማት ስራዎች ዛሬ በሲራሮ ወረዳ የተጀመረ ሲሆን፥ የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፅህፈት ቤት…

ኢትዮጵያን የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለማድረግ ድርድሩ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ድርድር ላይ ትገኛለች ፡፡ የአለም የንግድ ስርዓትን እየመራ የሚገኘው የአለም ንግድ ድርጅት ዛሬ ላይ የአባል ሃገራቱ ቁጥር 164 የደረሰ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የድርጅቱ አባል…

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂዱ የቆዩትን ውይይት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት ሲያካሂዱት የቆዩትን ውይይት አጠናቀዋል፡፡ የዋና ፅህፈት ቤቱ ሰራተኞች በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና፤ የድህረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶች በሚል ርዕስ…

የጥምቀት በዓልን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀትን በዓልን በጎንደር ከተማ ''የአንድነት ደወል ጥምቀትን በጎንደር'' በሚል መሪ ቃል ለማክበር ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ተናገሩ። ምክትል ከንቲባው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…

የወንጌላውያን ህብረት ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰበውን 10 ሚሊየን ብር አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጌላውያን ህብረት ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰበውን 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረከበ:: ህብረቱ በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአማኞች የተሰበሰበውን 10 ሚሊየን ብር ነው በዛሬው እለት ለአዲስ አበባ ከተማ…

በቀጣናው የሰላምና የመከባበር ዕሴትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናውን የሰላምና የመከባበር ዕሴት ለመገንባት እንዲሁም ጽንፈኝነትን ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት ተካሄደ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤና የኬንያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ናቸው።…

ዳያስፖራው በቴክኖሎጂ ዘርፍ የዓለም አቀፉን የገበያ ፍላጎት ታሳቢ ባደረገ ስራ ላይ እንዲሰማራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራውን በቴክኖሎጂ ዘርፍ የቢዝነስ አማራጮች እንዲሰማራና በሀገር ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች ጋር እንዲተዋወቅ የሚያደርግ የበይነ መረብ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ፥ ዳያስፖራው የውጪ ምንዛሬ…

በኦሮሚያ ክልል የንባብ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ንባብ ባህላችን እናድርግ ” በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል ዛሬ ጥር 4 የንባብ ቀን ሆኖ እየተከበረ ነው። ከዚህ በኋላ በክልሉ ወር በገባ አራተኛው ቀን የንባብ ቀን ሆኖ ይውላልም ነው የተባለው፡፡ የኦሮሚያ…