ስፓርት ያሬድ ባየህ ብሔራዊ ቡድኑ ከቡርኪና ፋሶ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይሰለፋል Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ያሬድ ባየህ ከአንድ ጨዋታ ቅጣት በኋላ ለብሔራዊ ቡድኑ እንደሚሰለፍ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ገለፀ፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ ተከላካይ ያሬድ ባየህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቬርዴ ጋር ባደረገው ጨዋታ 12 ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ሬዲዮን ጨምሮ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ሲጋራ ተያዘ Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ስሙ ቱሪስት ኮንዶሚኒየም አካባቢ በግለሰብ ቤት ውስጥ በሁለት መጋዘን በሕገ-ወጥ መንገድ የተደበቀ ብዛት ያለው የሲጋራ ምርትና የመገናኛ ሬድዮ በፀጥታ ኃይሎች ተይዟል፡፡ በህብረተሰቡ ጥቆማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን የሚገኙ ፋብሪካዎች መደበኛ የምርት ሂደታቸውን በመቀጠል የውጭ ምንዛሪ እያስገኙ ነው Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው ወቅት በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በማምረቻ ዘርፍ የተሰማሩ ሦስት የውጭ ሀገር አምራች እና አንድ የግል አልሚ ባለሐብቶች ምርቶቻቸውን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ላይ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራችን ውስብስብ ችግሮች ቢገጥሟትም ዕምቅ አቅም ያላት በመሆኑ ለወጣቶች ሥራ መፍጠር ይገባል – አቶ ንጉሡ ጥላሁን Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ውስብስብ ችግሮች ቢገጥሟትም ዕምቅ አቅም እና ትልቅ ተስፋ ያላት በመሆኑ በተለይ ከተሞች ላይ ዕድሎችን ተጠቅሞ ለወጣቶች ሥራ መፍጠር እንደሚገባ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብረት ምርትን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለመተካት የሶስት ዓመት የፕሮጀክት ጊዜ ተቀመጠ Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብረት ምርትን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለመተካት የሶስት ዓመት የፕሮጀክት ጊዜ መቀመጡን በማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ፥ ከብረት አምራቾች ፣ ከሙያተኞች ፣ ከኢኮኖሚ ባለሙያዎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተውጣጥቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጠ Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ማብራሪያ እንደሚከተው ቀርቧል፡- ባለፈው ሶስት ዓመት ተኩል የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግስቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነዉ Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 የአዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ። ዳያስፖራው በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችንና እድሎችን በመጠቀም መዋዕለ ንዋዩን በማፍሰስ ለአገሩ ምጣኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁሉም ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች ጋር እየተወያየ ነው Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁሉም ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በዋናነትም የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። ከየክልሉ አመራሮች የሚገኙ ገንቢ ሀሳቦች ተካተው ለፖሊሲው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሸና ከተማ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ተጀመረ Feven Bishaw Jan 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች በከፈተው ጦርነት ምክንያት በጋሸና ከተማ ለወራት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስጀመር የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል:: ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጋሸና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነት ወቅት የደረሰውን የምጣኔ ሃብት ጉዳት ለመጠገን አዳዲስ አሰራሮችን ተግባራዊ ማድገግ ይገባል Feven Bishaw Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ወቅት የደረሰውን የምጣኔ ሃብት ጉዳት ለመጠገን እና ዘርፉን ለማነቃቃት አዳዲስ አሰራሮችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዘርፉ መምህራንና…