Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካውያን እኛ እናውቅላችኋላን ከሚሉ ወገኖች ተፅእኖ ነፃ ለመውጣት በአንድ መቆም ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን እኛ እናውቅላችኋላን ከሚሉ ወገኖች ተፅእኖ ነፃ ለመውጣት በአንድ መቆም ይጠበቅባቸዋል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ እና የኤዥያ ጥናት መምህር ዶክተር ጌታቸው ካሳ፥ ከ400 አመት በላይ አሜሪካንን በመገንባት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን አቻው 4 ለ1 ተሸነፈ፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት የምድቡን ሁለተኛ…

በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የጥልቅ ውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ መቋቋም እንዲቻል በአጭር ጊዜ እቅድ የጥልቅ ውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ…

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የፖለቲካ፣ ጸጥታና በድርቅ ምላሽ ዙሪያ ላይ ተውያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የፖለቲካ፣ ጸጥታና በድርቅ ምላሽ ዙሪያ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አመራሩ በሀገሪቱ እና በክልሉ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ በተለይም በአገራዊ ምክክሩ ዝግጅት ላይ በሰፊው መወያየታቸው ተገልጿል። በውይይቱ እንደ…

“ሂሩት አባቷ ማን ነው?” ፊልም ከ57 ዓመት በኋላ ተመርቆ ለዕይታ በቃ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1957 ዓ.ም “ሂሩት አባቷ ማን ነው?”በሚል ርዕስ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለጥቁርና ነጭ ፊልም ከ57 ዓመት በኋላ ተመርቆ ለእይታ በቅቷል፡፡ ፊልሙ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አማካኝነት በይፋ ተመርቆ…

የክልሉ ህዝብ ለሃገራዊ እና ክልላዊ ግብ በጋራ ሊቆም ይገባል- የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝብ ልዩነትን የሚያሰፉ ጉዳዮችን ወደ ጎን በመተው ለሃገራዊ እና ክልላዊ ግብ በጋራ ሊቆም ይገባል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ወጌሾ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በቤንች ሸኮ ዞን…

የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ እስከ ጥር 13 ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ እስከ ጥር 13 ቀን 2014ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265/2014 ማጽደቁ የሚታወስ ሲሆን÷ በዚሁ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አዲስ አመራር ሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቶ ጌታቸው መንግስቴን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሹመዋል። እንዲሁም÷ አቶ መንግስቱ ንጉሴን የኤር ናቪጌሽን የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ከባለስልጣኑ…

ዛሬ ምሽት ዋሊያዎቹ ከካሜሩን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን አቻው ጋር ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ተጠባቂ የምድቡን ሁለተኛ…

ባለስልጣኑ ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች ከ 914 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች ከ914 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡ ባለስልጣኑ፥ በ2014 ዓ.ም በግማሽ ዓመቱ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎቶች 1 ቢሊየን…