ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ለሚመጡ ዳያስፖራዎች ልዩ ማስተናገጃ ማዕከላት ተቋቁመዋል – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ለሚመጡ ዳያስፖራዎች ልዩ የባንክ ማስተናገጃ ማዕከላትን ማቋቋሙን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጎንደር ዲስትሪክት አስታወቀ፡፡
ዲስትሪክቱ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት ለሚፈልጉ ዳያስፖራዎች በነፍስ ወከፍ እስከ…