Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በነገው ዕለት ሊካሄድ የነበረው የ “በቃ” ሰልፍ ለቀጣይ ሳምንት ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በነገው ዕለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የ "በቃ" ወይም #Nomore ሰልፍ በዳያስፖራው ጥያቄ መሰረት ለቀጣይ ሳምንት መተላለፉ ተገለፀ፡፡ በርካታ የዳያስፖራው ማህበረሰብ አሁንም ወደ አገሩ እየገባ በመሆኑ ሰልፉ ቀጣይ ሳምንት…

ህብረቱ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉ በአማራ ክልል ሸዋ ሮቢትና ደብረሲና ከተሞች…

መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ ለአገራዊ ምክክሩ አካታችነት ጉልህ ፋይዳ አለው- ፍትህ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ የአገራዊ ምክክሩን አካታችነት፣ ሰብአዊነትና ርህራሄን ታሳቢ ያደረገ ውሳኔ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። ከፖለቲካ ልሂቃን አልፈው ወደ ማህበረሰቡ እየተንጸባረቁ ያሉ ያለመግባባት…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መታረም ያለባቸውን ጉዳዮች መለየት አስችሏል-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌዴራል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የተካሄደው ግምገማ መታረም፣ መጽናት እና መላቅ ያለባቸውን ጉዳዮች መለየት ማስቻሉን ተናገሩ። በፌዴራል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የ100…

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስም ታውቋል። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ…

ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ድርብ በዓል እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ድርብ በዓል እያከበረች ትገኛለች፡፡ ከተማዋ አንድም አሸባሪው ህወሃት ድል ተደርጎ ከጨለማና ከአፈና ነፃ የወጣችበትን የሰላምና የድል በዓል፥ ሌላም የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ዋዜማ በታላቅ ድምቀትና…

የጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በታህሳስ ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወርም ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ በጥር ወር 2014 ዓ.ም…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልእክት÷ ለእምነቱ ተከታዮች በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን የተመኙ…