Fana: At a Speed of Life!

የተመዘገበውን አገራዊ ድል አስጠብቆ መዝለቅ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድህረ ጦርነት ድላችንን አስጠብቆ መዝለቅ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ  አቶ መለሰ አለሙ የተገኘውን አገራዊ ድል ዘላቂ…

ጎንደር ከተማ ለሚያለሙ ዳያስፖራዎችና ባለሃብቶች ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በኢንሸስትመንት መስክ የሚሰማሩ ዳያስፖራዎችና ባለሃብቶች ለማስተናገድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ ÷ የአገርን ጥሪ ተቀብለው ወደ ጎንደር ከተማ…

በመዲናዋ ሁለተኛ ምእራፍ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ሁለተኛ ምእራፍ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ሁለተኛ ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ድጋፍ ለመወሰን የወጣው መመሪያ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው። የመመሪያው መሻሻል መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ድጋፍ በቀጣይነት…

“ዳያስፖራና ሀገር ግንባታ” በሚል ርእስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዳያስፖራና ሀገር ግንባታ" በሚል ርእስ የምክክር መድረክ በሰመራ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክክሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታው…

በአሸባሪዎቹ ቡድኖች ጉዳት ደርሶበት የነበረው የአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማር ማስተማር ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች ከፍተኛ ገዳት የደረሰበት የአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መደበኛ የመማር ማስተማር ስራውን መጀመሩ ተገለፀ፡፡ የትምህርት ቤቱ ሱፐርቫይዘር አቶ ማሙሽ ሲከፋኝ፥ ትምህርት ቤቱ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአማራ እና አፋር ክልሎች የደረሱ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመቶችን ሊያጠና ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥናትና የምርምር ቡድን በማቋቋም የሽብር ቡድኑ በአማራና በአፋር ክልሎች ያደረሳቸው ሰብዓዊ ጥሰቶችንና የንብረት ውድመቶችን እንደሚያጠና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የተለያዩ ተመራቂ ተማሪዎችም የደረሱ ሰብዓዊና ቁሳዊ…

በደቡብ ክልል ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡ የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ሲያካሔዱት የነበረው የውይይት መድረክ…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት በስዊዘርላንድ ያሰባሰቡትን 35 ሺህ የስዊዝ ፍራንክ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ህብረት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመርዳት “የገና ስጦታ ለእናት አገሬ” በሚል በቶምቦላ ሎተሪ እጣ ያሰባሰቡትን 35 ሺህ የስዊዝ ፍራንክ ለቋሚ ጽ/ቤቱ አስረክበዋል፡፡ በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ…

የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ወደ ሙሉ መደበኛ አገልግሎት ለመግባት ዝግጅት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ምክንያት ከጥቅምት 8 እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2014 ዓ.ም አገልግሎት አቋርጦ የነበረው የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ወደ ሙሉ መደበኛ አገልግሎት ለመግባት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡…