Fana: At a Speed of Life!

ሀገራችን በምትፈልገን ዘርፍ ሁሉ ለማገልገል ዝግጁ ነን- ዳያስፖራዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን በምትፈልገን ዘረፍ ሁሉ ለማገልገል ዝግጁ ነን ሲሉ የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገራቸው የመጡ ዳያስፖራዎች ገለጹ፡፡ አቶ ታሪኩ ተገኘ እና አቶ ገብረ አማኑኤል ተገኔ የኢትዮጵያን ጥሪ ተቀብለው ከኦስትሪያ ቬና እና ከአሜሪካ ወደ…

በሀገራዊ የምክክር መድረኩ የሚደረስበትን ስምምነት ለማክበር ቁርጠኝነት ያስፈልጋል – የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚደረገው ሀገራዊ ምክክር ስኬታማ እንዲሆን መንግስት፣ ልሂቃን፣የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁሉም ተሳታፊዎች የመጨረሻውን ስምምነት የማክበር ሃላፊነት አለባቸው ሲሉ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡ በኮተቤ ትምህርት ዩንቨርሲቲ የፖለቲካል…

ዲያስፖራው በዱከም እና ገላን የኢንዱስትሪ መንደሮች በኢንቨስትመንትዘርፍ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ መንደርነታቸው በሚታወቁት ዱከም እና ገላን ከተሞች ዲያስፖራው በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማራ የከተማዎቹ አስተዳደሮች ጥሪ አቀረቡ። በከተሞቹ ከዚህ ቀደም በርካታ የሀገር ውስጥ እና የወጭ ባለሀብቶች በተለየያዩ የኢቨስትመንት መስከሎች…

የታሪክ አለመግባባቶችን ለመፍታት የዘርፉ ምሁራን የበኩላቸው ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የታሪክ አለመግባባቶችን ለመፍታት የዘርፉ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ያዘጋጀው "የታሪካዊነት አበርክቶ ለብሔራዊ መግባባትና የታሪክ ምሁራን ሚና" በሚል ርዕስ የምክክር…

ወደ አገር ቤት እየገቡ ያሉ ኢትዮጵያውያን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ከውጭ ወደአገር ቤት እየገቡ ያሉ ኢትዮጵያውያን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው መቀጠላቸው ተገልጿል፡፡ ዛሬም ከዲሲ ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በበረራ ወቅት በአውሮፕላን…

ሁዋዌ ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ እንደሚደግፍ ገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ምክትል ስራ…

ባለፉት ዓመታት ማህበረሰቡን ከቤተ እምነቱ ለማላቀቅ የተሰራው ስራ ቀላል አልነበረም- የሃይማኖት መምህራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት ማህበረሰቡን ከቤተ እምነቱ ለማላቀቅ የተሰራው ስራ ቀላል እንዳልነበረ የሃይማኖት መምህራን ተናገሩ። ኡስታዝ አቡበክር አህመድና ዲያቆን ዳንኤል ሰይፈሚካዔል በፋና ቴሌቪዥን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሚያተኩረውና ስለ…

የጭፍራ ጤና ጣቢያ በቀጣይ ሳምንት አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በአሸባሪው ህወሃት የወደመውን የጭፍራ ጤና ጣቢያ መልሶ በማደራጀት በቀጣይ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚያስገባ አስታወቀ። ሆስፒታሉ ከጤና ተቋማት መልሶ ግንባታው ባሻገር…

ዳያስፖራዎች በአፋር ክልል በጭፍራ ወረዳ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የገቡ ዳያስፖራዎች በአፋር ክልል በጭፍራ ወረዳ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ። ሽብርተኛው ቡድን ወደ አፋር ክልል ዘልቆ ለመግባትና ሚሌን…

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ኮምቦልቻ-ደሴ እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ከተሞች እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…