Fana: At a Speed of Life!

የአፄ ቴዎድሮስ ሹርባ(ቁንዳላ) የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፄ ቴዎድሮስ ሹርባ (ቁንዳላ)የሽኝት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ መሰረትም ከብሔራዊ ሙዚየም ተነስቶ ወደ 4 ኪሎ አደባባይ ሽኝቱ ይደረጋል፡፡ በመቀጠልም የአፄ ቴዎድሮስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የ2022 አዲስ ዓመትን በጋራ የምንቆምበት እናድርገው አሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ትናንት የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በመልካም ምኞት መግለጫቸው አዲሱን ዓመት 2022 የሰላም፣…

በመዲናዋ ለዳያስፖራዎችና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የተዘጋጀ ማስ ስፖርት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለዳያስፖራዎችና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የተዘጋጀ ማስ ስፖርት ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ሌሎች ተሳታፊዎች…

በታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ለሚሳተፉ በጣሊያን ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዳያስፖራው ያቀረቡትን ግብዣ ተቀብለው በጋራ ወደ አገር ቤት ለመግባት በዝግጅት ላይ ለሚገኙ በጣሊያን ሮም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሽኝት መርሃ ግብር…

4 ሺህ 899 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 11 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ13 ሺህ 409 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 899 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ባለፉት 24…

በአማራ ክልል የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"የህልውና ዘመቻውን በመደገፍ የተፈጥሮ ሀብት ማልማት ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል"በሚል መሪ ቃል በባህር ዳር ከተማ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ። መድረኩ በክልሉ ግብርና ቢሮ የተዘጋጀ ሲሆን÷…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ250 ሺህ ዶላር በላይ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ250 ሺህ ዶላር በላይ መያዙን የፌደራል የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። ከዚህ ጋር በተያያዘም ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩትን…

በአገር አቀፍ ደረጃ አዲስ የኮቪድ-19 ማዕበል መከሰቱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ አዲስ የኮቪድ-19 ማዕበል መከሰቱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ሰሞኑን በተከሰተው ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡…

በመዲናዋ በቡድን ተደራጅተው በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ትኩረት በማድረግ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቡድን ተደራጅተው በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ትኩረት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። ፖሊስ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ የአዲስ አበባ…

ሀገር አቀፍ ምክክሩ በህዝቦች መካከል ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር እንጂ ከአሸባሪዎች ጋር መደራደርን ታሳቢ ያደረገ አይደለም – አምባሳደር ሬድዋን…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ ምክክሩ በህዝቦች መካከል ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር እንጅ ከአሸባሪው ህወሃት ጋር መደራደርን ታሳቢ ያደረገ አይደለም ሲሉ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡…