Fana: At a Speed of Life!

በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 333 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 333 ሚሊየን 932 ሺህ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በወሩ ከግብርና፣ ከማምረቻው ዘርፍ እና ከማዕድንና ሌሎች ምርቶች ነው 333 ሚሊየን 932 ሺህ የአሜሪካ ዶላር…

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስት ወራት በኋላ ወደ መደበኛ መማር ማስተማር ስራ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስት ወራት በኋላ ወደ መደበኛ መማር ማስተማር ስራ እንደሚመለስ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ጭምር በወሎ ዩኒቨርሲቲ 11 ቢሊየን…

የሀረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማካሄድ ጀምረዋል፡፡ በውይይቱ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ…

የኦሚክሮን ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ሀገራት የአዲስ ዓመት በዓል እንቅስቃሴን እየገደቡ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሚክሮን ስርጭት በአለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ሀገራት የአዲስ ዓመት በዓል እንቅስቃሴን እየገደቡ መሆኑ ተገለጸ። የፈረንጆቹ አዲስ አመት በሚከበርበት በዚህ ወቅት በአለም አቀፍ ደረጃ የኮቪድ-19…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በድህረ ጦርነት ላይ ያተኮረ ውይይት በቦንጋ ከተማ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ ጠላትን አሸንፈው የተወረሩ አካባቢዎችን ነፃ ማውጣት ችለዋል…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት ከዚህ ቀደም የነበራቸውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በአሶሳ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው በኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀምረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት አራት ቀናት የሚቆየው ውይይት ፥ የተገኙትን ሁለንተናዊ ድሎች ጠብቆ የማስፋትና ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት ማሸጋገር ላይ ያተኮረ…

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲሱ አመት ጉዟቸው አፍሪካን ይጎበኛሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ጉዟቸው አፍሪካን እንደሚጎበኙ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ከፈረንጆቹ ጥር 4 እስከ 7 በኤርትራ፣ ኬንያ እና ኮሞሮስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ…

ክልሎች የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያደርጉት ድጋፍ ኢትዮጵያዊነት ያመጣው ስሜት ነው – ዶክተር ከይረዲን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎችና ተቋማት የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያደርጉት ድጋፍ ቁስ ለመስጠት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ስሜት ያመጣው አንድነት ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንትሮፖሎጂስትና የብዝሀነት ተመራማሪ ዶክተር ከይረዲን ተዘራ ገለጹ፡፡…

122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር የተዘጋጀው 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ማስጠበቂያ፣ ለሰብአዊ እርዳታ፣ በጦርነትና ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ እንዲሁም ለሌሎች አስፈላጊ…