የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ ስራ ጀመረ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ዋይ ቢ ኤም የተሰኘው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካው በ104 ሚሊየን ብር በይርጋለም ግብርና ማቀነባበርያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተቋቋመና የአቮካዶ ዘይት በማምረት ወደ ውጭ የሚልክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ስንዴን በመስኖ ለማልማት ግብ ተጥሎ እየተሰራ ነው-ግብርና ሚኒስቴር Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014(ኤፍ ቢሲ) በበጋ የመስኖ ልማት ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ስንዴን በመስኖ ለማልማት ግብ ተጥሎ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን እንደገለጹት፥ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ በበጋ ወቅት ስንዴን…
ቢዝነስ በ5 ወራት ከቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ኤክስፖርት ከ525 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ከቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ኤክስፖርት 525 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት 114 ሺህ 335 ነጥብ 63 ቶን የቡና ሻይና ቅመማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት ማስተዳደሪያ ስርዓት ይፋ ተደረገ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የተቀናጀ የጭነት ትራንስፖርት ማስተዳደሪያ ስርዓትን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ይህ ስርዓት ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው አዲስ ፍቃድ ማውጣት ፣ ዓመታዊ ፍቃድ ማደስ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም ተጠናቋል -የድሬዳዋ ፖሊስ Feven Bishaw Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የድሬ ዳዋ ፖሊስ ገለፀ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወርቅ ማዕድን ምርት በተገቢው ልክ ለገበያ እየቀረበ አይደለም ተባለ Feven Bishaw Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን የወርቅ ማዕድን ምርት ለሃገር አስተዋፅኦ በሚያበረክት መልኩ ለገበያ እየቀረበ አለመሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮምቦልቻ፣ መካነ ሰላምና ባቲን ጨምሮ የባንኩ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ Feven Bishaw Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ሥር የሚገኙ አብዛኞቹ ቅርንጫፎች በአሸባሪው የህወኃት የሽብር ቡድን ዝርፊያና ውድመት የተፈጸመባቸው የባንኩ ቅርንጫፎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተደረገ፡፡ በዚህም ኮምቦልቻ፣ ባቲ፣ መቅደላ፣ መካነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በመረጃ ደህንነት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ተፈራረመ Feven Bishaw Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የዘመናዊ ግብይት ስርዓትን ለማሳለጥ በሚያግዙ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና በመረጃ ደህንነት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማራቶን ሞተርስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ አስመረቀ Feven Bishaw Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማራቶን ሞተርስ 20 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ የተመረቁት 20 ተሽከርካሪዎች በኤሌክትሪክ የሚሰሩ እና "ሃንዳ ኮይና "እና "ሃንዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረር ከተማና አካባቢውን የኃይል እጥረት የሚቀርፍ ስራ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማና አካባቢው የነበረውን የኃይል እጥረት ሙሉ በሙሉ የሚቀርፍ ስራ መጀመሩን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና የማከፋፈያ ጣቢያ ኦፕሬሽን የምስራቅ ሪጅን አስታወቀ። የሪጅኑ ዳይሬክተር አቶ ጋሻው…