የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የወባ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በትግራይ ክልል የተከሰተውን የወባ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከፌደራል መንግስት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል ባለሙያ ዕቑባይ ገብረእግዚአብሔር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ 6 ሺህ 200 ግራም ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ 6 ሺህ 200 ግራም (6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም) ወርቅ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም በሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች የመስክ ምልከታ እያካሄዱ ነው Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የመስክ ምልከታ እያደረጉ ነው። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ ተገኝተው የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌላ ደንበኛ ሂሳብን ‘የእኔ ነው’ በማለት 12 ሚሊየን ብር ሊያዘዋውር የሞከረው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌላ ደንበኛ ሂሳብ ‘ባለቤት ነኝ’ ብሎ 12 ሚሊየን ብር ሊያዘዋውር ሲሞክር በባንኩ ሰራተኞች የተያዘው ተከሳሽ በአምስት ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ለወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲተላለፍ አቅጣጫ ተቀመጠ Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ለወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲተላለፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ፣ አሥተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የወሎ ተርሸሪ ኬር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ደመቀ መኮንን የተቋቋመው “የአዳም ፋውንዴሽን” ይፋ ሆነ Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተቋቋመው "የአዳም ፋውንዴሽን" ይፋ ሆነ። በሸራተን አዲስ በተከናወነው የማብሰሪያ መርሐ ግብር የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ድርጅቶች ተወካዮች፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሕይዎታቸው አለፈ Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ጆርጂያ በካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ 12 ሰዎች በተኙበት ሪዞርት ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ክስተቱ ያጋጠመው በሀገሪቱ በሚገኝ ስኪ ሪዞርት መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ÷ 11 የውጭ ሀገር ዜጎች እና አንድ የጆርጂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ቦረና ዞን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን የቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው። በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ ታጣቂዎች ለቀረበው የሰላም ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ካምፕ በመግባት ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
ስፓርት አትሌት ሱቱሜ ከበደ በኮልካታ የ25 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ ከበደ በህንድ የተካሄደውን የኮልኮታ የ25 ኪሎ ሜትር ውድድር በበላይነት አጠናቀቀች። አትሌቷ ውድድሩን 1፡19፡17 በሆነ ሰዓት በመግባት ቀዳሚ ሆናለች። አትሌት ሱቱሜን በመከተል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያዘጋጀዉ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደዉ የምክክር…