Fana: At a Speed of Life!

ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ የኩርስክ ግዛትን ለመያዝ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን አሰማርታለች አሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ሩሲያ በኩርስክ ግዛት የዩክሬን ቦታዎችን ለመቆጣጠር የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ማሰማራት ጀምራለች ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ተናገሩ። ሩሲያውያን እነዚህን ወታደሮች በጦራቸው ውስጥ በማካተት በኩርስክ ግዛት ውስጥ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በክልሎች እያደረጉት ያለው የልማት ስራዎች ጉብኝት እንደቀጠለ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የአዘዞ ጎንደር የአስፓልት የመንገድ ስራ ያለበትን ሂደት ተመልክተዋል። …

የማንቼስተር ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የሆኑት ማንቼስተር ሲቲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ምሽት ላይ የሚያድረጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ ስታዲየም…

370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)  በ195 ሚሊየን ብር ወጪ 370 ኪሎ ዋት ማመንጨት የሚችል የሶላር ኃይል ማመንጫ  ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር)÷ ለ15 ሺህ የገጠሩ ማህበረሰብን ንፁህ ኢነርጂ ተጠቃሚ ለማድረግ…

የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው የኃይል አቅርቦት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ፣ የኬንያና የታንዛንያ የሀይል መሰረተ ልማት አካል የሆነው ኃይል ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የሚያስተላልፈው መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት ጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ የመጀመሪያው…

የቴክኒክ ችግር ያጋጠመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሰላም ማረፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበረራ ቁጥሩ ET 612 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመው ተመልሶ በሰላም ማረፉን አየር መንገዱ አስታወቀ። ትናንት ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ በሚያደርገው በረራ…

ከ5 ሚሊየን ብር በላይ እንዲመዘበር በማድረግ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንክ መመሪያና የአሰራር ስርዓትን በመጣስ ከደንበኛ ሂሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ወጪ በማዘዝ እና በመመዝበር በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ 5 ግለሰቦች ከ4 እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተለያዩ ክልሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ በመኸር አዝመራ በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ማሳን እንዲሁም የወተት…

በምዕራብ ወለጋ ዞን የቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን የቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ ታጣቂዎች ለቀረበው የሰላም ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ካምፕ በመግባት ላይ እንደሆኑ…

የባህርዳር ከተማ  የሌማት ትሩፋት አመርቂ ውጤት አምጥቷል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህርዳር ከተማ  የሌማት ትሩፋት አመርቂ ውጤት ማሳየቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር  መላኩ  አለበል የባሕርዳር  ከተማ የሌማት ትሩፋት ማዕከል እንድትሆን የሚያስችሉ ተግባሮች እየተከናወኑ መሆኑን…