ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የአውሮፓ ህብረት በሆንግ ኮንግ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው ስትል ከሰሰች Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረቱ የቻይና መልዕክተኛ ቢሮ እንዳስታወቀው የቻይና ራስ ገዝ በሆነችው ሆንግ ኮንግ እሁድ በተካሄደው የልዩ አስተዳደር ክልል ምርጫን በተመለከተ የአውሮፓ ህብረት ጣልቃ ገብቷል ሲል ከሷል፡፡ ቻይና ተቃውሞ ያቀረበችው የአውሮፓ ህብረት የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ቶታል አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው የደረሰ የከባድ እና የቀላል ጉዳት መጠን ቁጥር ግን ለጊዜው አለመታወቁ ነው የተገለፀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ክልላዊ የምክክር መድረክ በወራቤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ግንባታ ላይ የምሁራንን ሚና ማጎልበት ላይ ትኩረት ያደረገ ክልላዊ የምክክር መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የደቡብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከምሁራን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው፡፡ በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሃት የሽብር ቡድን በ4 ዓመት ልጇ ፊት የተደፈረችውና የ5 ወር ጽንሷ የተቋረጠባት ወጣት Feven Bishaw Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሃት ሽብር ቡድን በ4 ዓመት ልጇ ፊት በቡድን የተደፈረችውና የአምስት ወር ጽንሷ የተቋረጠባት የ27 ዓመቷ የሸዋሮቢት ከተማ ወጣት ለከፋ የጤናና ስነ ልቦና ችግር ተጋልጣለች። የሽብር ቡድኑ በሸዋሮቢት ከተማ ሀብትና ንብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ “ለ1ሚሊየን ወደ ሃገር ቤት” ጥሪ ለሚገቡ ኢትዮጵያውያን ያደረገውን የዋጋ ቅናሽ ለተጨማሪ ቀናት አራዘመ Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለታላቁ ወደሃገር ቤት ጥሪ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያደረገውን የዋጋ ቅናሽ ለተጨማሪ ጊዜ ማራዘሙን አስታወቀ። አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው ፅሁፍ “ለ1ሚሊየን ወደ ሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህብረተሰቡን ሃሳብ ለማድመጥ ዝግጁ ነው- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህብረተሰቡን ሃሳብ ለማድመጥ ዝግጁ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ ሲቪክ ማህበራትንና ህብረተሰብን ያሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ፡፡ የተለያዩ ተቋማትና ድርጅቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና በወረራዉ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ከ16 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ በአምስት ወራት ውስጥ ከ479 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በባለፉት አምስት ወራት ከ479 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን፥ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ መሰብሰብ ከሚገባው 521 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ 479 ሚሊየን 417…
ቢዝነስ በ2013 በጀት አመት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል 2 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ሀገር ቤት ገብቷል Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት 2 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በባንኩ በኩል ወደ ሀገር ቤት መግባቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ ። ባንኩ የ23ኛ ዙር የ"ይመንዝሩ፣ይቀበሉ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሬ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሜን ኬንያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመንቀሳቀስ ላይ የነበሩ የሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሜን ኬንያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመንቀሳቀስ ላይ የነበሩ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላቱ ከሰሜን ኬንያ በመነሳት ቦረና ዞንን አቋርጠውና ከህዝቡ ጋር በመመሳሰል ወደሀገር ቤት ለመግባት…